ውዴታ እስከ ጀነት pinned « ምርጥ ትውልዶች ============ ሰብር አድርገን እናንብበው በዑመር (ረድየሏሁ አንሁ) ዘመን ሶስት ወጣቶች አንድ ስውዬን ጎትተው በማምጣት ያዐሚረል ሙእሚኒን ይህ ሰው አባታችንን ገድሏል ሀድ/ ቅጣት/ እንደትወስንበት እንሻለን በማለት ተናገሩ። ለምን ገደልክ ? ሲሉ ዑመር ጠየቀ ‹‹ እኔ የግመል እረኛ ነኝ አንደኛው ግመሌ የአባታቸው መሬት ላይ ካለ ዛፍቅጠል ቀንጥሶ ሲበላ አባታቸው ድነጋይ…» 04:20