Get Mystery Box with random crypto!

እንንቃ እንሰብሰብ!! ለወንድሞቻችን ዘብ እንቁም!! ሼር ይደረግ!! ጎንደር ላይ እየሆነ ላለው | ውዴታ እስከ ጀነት

እንንቃ እንሰብሰብ!!
ለወንድሞቻችን ዘብ እንቁም!!
ሼር ይደረግ!!


ጎንደር ላይ እየሆነ ላለው ጭፍጨፋ እና ከልክ ያለፈ ኢስላም ጠልነት ተገቢውን መልስ መስጠት የሚችል መንግስት ያለ መስሎን ከምንጮህ ባይሆን እዝያው ሄደን ለችግሩ መፍትሄ የምናበጅበት መንገድ መፈለጉ ይሻላል።

በየ ቦታው የሚፈጠሩትን ችግሮች የትኛውንም የመንግስት አካላትን ሳንጠብቅ በግል ተንቀሳቅሶ አፀፋዊ ምሽላ የሚሰጥ ኢስላማዊ ቡድን ያስፈልጋል እስከመቼ ማለቃቀስ እስከመቼ ልመና እኛ ዛሬ ይህንን ቡድን እንደሚያስፈልግ ሁላችንም እናምናለን ግን ማን እንዲያርግገው ነው ምንጠብቀው ሁላችንም ለሙስሊም ወንድማችን ዘብ መቆም ሀላፊነት አለብን ።

እስከዛሬ እኛ ሀገር ላይ ሙስሊም ችግር ደርሶበት እምባውን ያበሰ መንግስት በእድሜያችን አላየንም።

ይህንን መልዕክት ሼር ይደረግ ሙስሊሙን ወጣት መንቃት አለበት ተንቀናል ይብቃን እስኪ ንቀቱ።

ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች ለነብስ አድን ጥሪ መልስ የምንሰጥ ወንድ አሏህ ያድርገን።
╔════ ════╗
             ውዴታ እስከ ጀነት
@remye3
╚════ ════╝