Yetewodedachihu members... ለአስተያየታችሁ እያሰመገንን በምቀጥሉ ቀናት የሚከተሉ ጥያቄዎችን መሰረት በማድረግ የአንዳነድ ሰዎችን መልእክት አጠር እያደረግን እናቀርብላቹዋለን። ዩኒቨርሲቲ የሚታየውን የተቃራኒ ጾታ ግኑኝነቶችን ፍቅር ብለን ሊንጠራው እንችላለን? ግኑኝነታቸውስ ምን ያኽል የሚጸና ነው? እውነትም ለክርስቲያን ተማሪዎች ፈሎ እንደትዳር አጋር ማገኛ ማሰብ እንችላለን? ነው ብለን… 783 viewsEphron Milikias, 18:43