የዓባስያን ንጉስ የነበረው አቡ ጀዕፈር አል-መንሱር አንድ ግዜ ሻም ውስጥ ኹጥባ እያደረገ : " እናንተ ሰዎች ሆይ አላህ በእኔ ምክንያት ለሰጣቹ ችሮታ ማመስገን ይገባቹሀል .. ይኸው እኔ ከነገስኩ ጀምሮ አላህ ከዚህ በፊት ይመጣባቹ የነበረውን ወረርሺኝ አስወግዶላቹሀል .." አላቸው ። ከታዳሚው ውስጥ አንድ ባላገር : ( አላህ እኛ ላይ አንተንም ወረርሽኙንም አንድ ላይ ከመሰብሰብ የጠራ አዛኝና ቸር የሆነ ጌታ ነው ) አለው ። አላህ በችሮታው ይየን ። ሙሲባዎችም አይሰባሰቡብን ። t.me/RediyelahuAnhu 136 views17:55