Get Mystery Box with random crypto!

ለኢትዮጵያ 100 ዓመት በዝቋላ ባህር ውስጥ ተዘቅዝቀው ፀልየዋል ኢትዮጵያን ማርልኝ ካልማርክልኝ አ | ራዚኤል ዘኢትዮጵያ

ለኢትዮጵያ 100 ዓመት በዝቋላ ባህር ውስጥ ተዘቅዝቀው ፀልየዋል ኢትዮጵያን ማርልኝ ካልማርክልኝ አልወጣም እያሉ። አሁንም ቢሆን የአቡነ ገብረ መፈስ ቅዱስ ፡ የጻድቃን ፡ የሰማዕታት ፡ የመነኮሳት የደናግላን.... ፀሎት ምልጃ ቃል ኪዳን ቅድስት ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ከምንሰማው መጥፎ ነገር ፡ ከታዘዘው መቅሰፍት ይሰውረን።
#አሜን...
@razielethiopia