Get Mystery Box with random crypto!

ጥንተ ሰቅለት - መጋቢት 27 : 34 ዓ.ም የዛሬ አንድ ሺሕ ዘጠኝ መቶ ሰባ ሦስት ዓመት በዕለተ | ራዚኤል ዘኢትዮጵያ

ጥንተ ሰቅለት - መጋቢት 27 : 34 ዓ.ም
የዛሬ አንድ ሺሕ ዘጠኝ መቶ ሰባ ሦስት ዓመት በዕለተ አርብ ( 5534 ዓ.ም ) የክብር ባለቤት ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስለ ዓለም ድህነት በስጋ የተሰቀለበት ቀን ነው።

እፎ ሰቀልኩ ካህናተ ይሁዳ ወሌዊ
መድኃኒአለም ናዝራዊ ናዝራዊ
#መልክዓ-መድኃኒአለም

@razielethiopia