Get Mystery Box with random crypto!

. . . ሰ ው   ያ ለ ው ን   ነው  የ ሚ ሰ ጠ ው . . . ለራሳቸው ፍቅር መስጠት የተሳና | አርምሞ🧘🏽‍♂️Official ️ ️️

. . . ሰ ው   ያ ለ ው ን   ነው  የ ሚ ሰ ጠ ው . . .

ለራሳቸው ፍቅር መስጠት የተሳናቸው ሰዎች ሌሎችን በመጉዳት ይታወቃሉ፤ እነዚህ ሰዎች በውጭው አለም psychopath የሚል የበሽታ ስያሜ ተሰ'ቷቸው ይኖራሉ፤ ይህም ማለት እብድ ሆነው ሌሎችን በመጉዳት ወንጀል የሚሰሩ ግለቦች ማለት ነው።

"ራስህን በትክክል የምትወድ ከሆነ ሌላን የምትጎዳ አይነት ሰው አትሆንም "

ይህ የ gutema_buddha አባባል መሰረቱ የሚያደርገው ለራስህን የምትሰጠው የስሜትና የቃል መልዕክት ነው ወደሌሎች ሰዎች የምታንጸባርቀው።

ስለዚህ አንድ ቀላል የምትረዳው ነገር ሌሎችን በመጉዳት የሚታወቁ ሰዎች ልናዝንላቸው የተገባ መሆኑ ነው።

@rasnflega