Get Mystery Box with random crypto!

ዐቢይ አህመድ እና አገዛዙ፤ ውሸታም እና የውሸታሞች ስብስብ ስለሆነ፤ እውነትን ይጠየፋል፤ ሀቀኞችን | ሽፈራው የሶማው

ዐቢይ አህመድ እና አገዛዙ፤ ውሸታም እና የውሸታሞች ስብስብ ስለሆነ፤ እውነትን ይጠየፋል፤ ሀቀኞችን ደግሞ አሳዶ ያፍናል፣ ያስራል፣ ያፈናቅላል፣ ይገድላል።

ብትገድሉንም፣ ብታፍኑም ሆነ ብታስሩንም፤ ትግላችን የሀቅ ነውና እናሸንፋችኋለን።

አንበርብር!