#ግሩም_አባባሎች "ያለምክንያት የሚወድህን አምላክ እያሰብክ ያለምክንያት የሚጠሉህን ሰዎች እርሳቸው።" "እያንዳንዱ ቀን ትንሽ ህይወት ነው ከእያንዳንዱ ህይወት ቀን ጀርባ አዲስ ህይወት አለ፣እያንዳንዱ ጠዋት ትንሽ ወጣት እያንዳንዱ የሌለት እንቅልፍ ትንሽ መሞት ነው።" #አርተር_ሾፐን_ሀወር "ዛሬን ለሰይጣን ነገን ደግሞ ለእግዚአብሔር አትስጡ።" #ቅዱስ_ጎሮጎርዮስ "ጥሩ ምላስ ስውር ማህተብ ያላት የዘመኑ ሰርተፊኬት ናት" " ጨዋ ሰው በሌሎች ሰዎች መጎሳቆል ላይ የራሱን ምቾት አይገነባም እርሱ የሌሎችን ሰዎች ምቾት ለማደላደል የራሱን ምቾት ይረሳልና " #አቡነ_ሺኖዳ "ህይወትህ ቀላል እንዲሆንልህ አትፀልይ፡፡ ጥንካሬ እንድታገኝ ፀልይ እንጂ፡፡ በአቅም ልትሰራው የምትችለውን ነገር ለማግኘት አትፀልይ፡፡ ልትሰራው ካሰብከው ነገር ጋር የሚመጣጠን ሀይልን እንድታገኝ ፀልይ፡፡ከዚያ አስደናቂው ነገር የሰራህው ስራ ሳይሆን አንተ ትሆናለህ፡፡" #ፊሊፕ_ብረክስ ."በዓመቱ ውስጥ ምንም ሊከናወን የማይችልበት ቀን ሁለት ቀናት ብቻ ናቸው ፡፡ አንደኛው ትናንት ሌላኛው ደግሞ ነገ ይባላል ፡፡ ዛሬ ለመውደድ ፣ ለማደግ እና ከሁሉም በላይ ለመኖር ትክክለኛው ቀን ዛሬ ነው።" #ዳላይ_ላማ join us... @RasenMagyet3679 @RasenMagyet3679 @RasenMagyet3679 2.7K views አዳምኤል .?¿.㋛︎.?. , 00:01