Get Mystery Box with random crypto!

Ramas~Alhanani ® ራማስ አልሀናኒ ®

የቴሌግራም ቻናል አርማ ramas_alhanani — Ramas~Alhanani ® ራማስ አልሀናኒ ® R
የቴሌግራም ቻናል አርማ ramas_alhanani — Ramas~Alhanani ® ራማስ አልሀናኒ ®
የሰርጥ አድራሻ: @ramas_alhanani
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.39K
የሰርጥ መግለጫ

وَقُلْ جَاءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ ۚ إِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَهُوقًا

በልም «እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ፤ እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና፡፡»
ለማንኛውም አስተያየትና ጥቆማ ከታቺ ባለው ቦት አድርሱኝ እቀበላለሁ።
@Ramas_Alhananibot

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-04-08 10:40:24 ሀቅ አንድ ነው !

እውነተኛ መንገድ ከተገለጠለት ( ካወቀ) በኀላ የመልክተኞችን መንገድ ቺላ ብሎ መተዉና ከነብያቺ (ﷺ) ሱና ውጭ የሆነ ጭማሪ ነገርን ማስከሰትም ይሁን መስራት ትልቅ ወንጀል ነው ! ይህንንም ሰው , አላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ በዚህ አለም (ዱንያ) ላይ በጥመት መንገድ ላይ የተሾመ መሪ በማድረግ ይፈትነዋል፡፡ በአኬራም መኖሬው እሳት ይሆናል ፡፡ አላህ ይጠብቀን !

አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ በተከበረው ቃሉ ምን ይለናል:-

وَمَن يُشَاقِقِ الرَّسُولَ مِن بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُ الْهُدَىٰ وَيَتَّبِعْ غَيْرَ سَبِيلِ الْمُؤْمِنِينَ نُوَلِّهِ مَا تَوَلَّىٰ وَنُصْلِهِ جَهَنَّمَ ۖ وَسَاءَتْ مَصِيرًا

ቅኑም መንገድ ለእርሱ ከተገለጸ በኋላ መልክተኛውን የሚጨቃጨቅና ከምእምኖቹ መንገድ ሌላ የኾነን የሚከተል ሰው (በዚህ ዓለም) በተሾመበት (ጥመት) ላይ እንሾመዋለን፤ ገሀነምንም እናገባዋለን፡፡ መመለሻይቱም ከፋች!


አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አሚን !!!

●▬▬▬▬๑۩ ۩๑▬▬▬▬▬
ራማስ አልሀናኒ { kerem Bedru }

https://t.me/Ramas_Alhanani
531 viewsedited  07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 12:18:42 እንደ ታዘዝከው ቀጥ በል/በይ !

የሰው ልጂ እንደፈለገው ልቅና ገደብ አልባ መሆን የለበትም የታዘዘውን መታዘዝ የተከለከለውን መከልከል ያስፈልጋል ፡፡ በአንድ ነገር ላይ ከታዘዝን ወይም ከተከለከልን አሚን ብሎ መቀበልና ቀጥ ብሎ መተግበር ግዴታ ነው ፡፡



አላህ በተከበረው ቃሉ ምን ይለናል ፡


فَاسْتَقِمْ كَمَا أُمِرْتَ وَمَن تَابَ مَعَكَ وَلَا تَطْغَوْا ۚ إِنَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ بَصِيرٌ

እንደ ታዘዝከውም ቀጥ በል፡፡ ከአንተ ጋር ያመኑትም (ቀጥ ይበሉ)፡፡ ወሰንንም አትለፉ፤ እርሱ የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነውና፡፡


●▬▬▬▬๑۩ ۩๑▬▬▬▬▬
ራማስ አልሀናኒ { kerem Bedru }

https://t.me/Ramas_Alhanani
726 viewsedited  09:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 09:00:47 አላህንና መልዕክተኛውን እንዴት ነው የምንወደው?

 أُحِبُّهُمَا بِطَاعَتِهِمَا، وَاتِّبَاعِ أَوَامِرِهِمَا، قَالَ تَعَالَى: ﴿ قُلۡ إِن كُنتُمۡ تُحِبُّونَ ٱللَّهَ فَٱتَّبِعُونِى يُحۡبِبۡكُمُ ٱللَّهُ وَيَغۡفِرۡ لَكُمۡ ذُنُوبَكُمۡ ۗ وَٱللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ ﴾ 

 አላህንና መልዕክተኛውን በመታዘዝና ትዛዛቸዉን በመከተል እንወዳቿለን. ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል: “በላቸው: አላህን የምትወዱ ከሆነ, ተከተሉኝ: አላህ ይወዳቿል ለናንተ ወንጃላቹንም ይምራቿል: አላህ መሃሪ እና አዛኝ ነው"


وَقَالَ ﷺ: (لَا يُؤۡمِنُ أَحَدُكُمۡ حَتَّى أَكُونَ أَحَبَّ إِلَيۡهِ مِنۡ وَالِدِهِ وَوَلَدِهِ وَالنَّاسِ أَجۡمَعِينَ) (مُتَّفَقٌ عَلَيۡهِ).

 
የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: “ አንዳቹ አላመነም እኔ ከልጆቹ ከወላጆቹ እንዲሁም ከሰው ልጆች በሙሉ የበለጠ እሱን ዘንዳ የተወደድኩ እስካልሆነ ድረስ.

 (ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል
)

●▬▬▬▬๑۩ ۩๑▬▬▬▬▬
ራማስ አልሀናኒ { kerem Bedru }

https://t.me/Ramas_Alhanani
738 viewsedited  06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 19:26:06 ፈተና መብዛቱ ለኸይር ነው

አብሽር አሏህ ፈተናን ባንተ ላይ ማፈራረቁ ስለጠላህ አይደለም። ነብያችን - ﷺ - የቲም ነበሩ። እናታቸውን በ6አመታቸው አጥተዋል ፤ ርቧቸው ድንጋይ ሆዳቸው ላይ አስረዋል ፤ ሌላም ብዙ ፈተና ደርሶባቸዋል። ታዲያ አሏህ ጠልቷቸው ነው ብለህ ታስባለህን? በጭራሽ.
°
እንደውም በተቃራኒው እንደሚወድህ አመላካች ነው። ነብያችን - ﷺ - ይህን ስላሉ ፦ [ አሏህ ህዝቦችን ከወደደ ይፈትናቸዋል። ] (ሙስነድ ኢማሙ አሕመድ ፥ 23623). በሌላም ሐዲስ ላይ [ ከሰዎች ሁሉ በላእ የሚበረታባቸው ነብያቶች ናቸው ከዛም ደጋግ የአሏህ ባሪያዎች ናቸው። ] (ሲልሲለት አስሶሒሓህ ፥ 144).
°
አማኝ በሆነ ሰው ላይ ፈተና መብዛቱ አሏህ ለሱ መልካምን ነገር እንዳሰበለትም አመላካች ነው። ረሱል - ﷺ - እንዲህ ብለዋል ፦ [ አንድን ሙስሊም ከድካምም ይሁን ከበሽታ ከጭንቅም ይሁን ከሓዘን ከችግርም ይሁን ከጭንቀት ሙሲባ አይደርስበትም ከምትወጋው የሆነች እሾህም ብትሆን አሏህ በሷ አማካኝነት ከወንጀሉ ቢያፀዳው እንጂ። ] (ሶሒሁል ቡኻሪ ፥ 5641). አሏህ ፈተናን ታግሰው እሱ ከሚወዳቸው ባሪያዎቹ ያድርገን።

https://t.me/AbdulKereem_AlHanani
8.7K views16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 20:57:19 ነውርህ እንዲሸፈን ትፈልጋለህ?

ረሱል () እንዲህ ብለዋል፦

“የሙስሊምን ነውር የሸፈነ አላህ በዱኒያም በአኼራም የሱን ነውር ይሸፍንለታል።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 3699

https://t.me/AbdulKereem_AlHanani
2.4K viewsedited  17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 23:16:39
ካፊርን አንኳን አደረሳቺሁ ማለት ሀራም ነው !

ምክንያቱም በገና በአል ጌታ ተወለደ ብለው ከሙስሊሙ መርህ ጋር የተነጠሉበት ዋና ነጥብ እዚህ ጋር ነው ያለው ።

ኢስላም አላህ አንድ መሆኑን የማይወልድና የማይወለድ መሆኑን ያረጋግጣል ፡፡

ይህ ሆኖ ሳለ እንኳን አደረሳቺሁ ማለት እንኳን ጌታቺሁ ተወለደላቺሁ የሚለውን ሀሳብ መደገፍ ነው ፡፡ በል እንደውም አላህ አይወለድም አይወልድም ብሎ መመለስ ነበር የሚገባው ፡፡ ያ ሳይሆን ቀርቶ እንኳን አደረሳቺሁ ማለት ደግሞ ትልቅ ወንጀል ነው ፡፡


አላህ በተከበረው ቃሉ ምን ብሎናል፡-


قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ

በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡


اللَّهُ الصَّمَدُ

«አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡



لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ

«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡


وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ

«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»


#አብዱልከሪም_አልሀናኒ
=====================
@AbdulKereem_AlHanani
@AbdulKereem_AlHanani
=====================
3.2K viewsedited  20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 23:12:58 ከብዙ መራራቅ በኋላ ተመልሻለሁ !

ምስጋና ለዓለማት ጌታ አላህ የተገባ ነው ፡፡ በሱ ፈቃድ መልካም ነገሮቺ ሁሉ ይሞላሉ ፡፡ አላህን በብቸኝነት በማምለክ የዱንያም ሆነ የአኬራ ስኬት ይገኛል ፡፡

ሶላትና ሰላም በአዛኙ ነብይ፡የሰው ልጆቺ ሁሉ ምርጥና የመልካምነት ተምሳሌት በሆኑት በኛ ነብይና ፈለጋቸውን በተከተሉ ሶሀባቺ ላይ ይሁን
አሚን !!!
1.7K viewsedited  20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 18:38:39
_____________________________________
"አቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

"የሙናፊቅ ምልክቶች ሦስት ናቸውሲናገር ይዋሻልቃል ሲገባ ያፈርሳልሲታመን ይክዳል"

~ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

#አብዱልከሪም_አልሀናኒ
=====================
@AbdulKereem_AlHanani
@AbdulKereem_AlHanani
=====================
8.1K views15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 08:47:05 "አቡ ዘር ጁንዱብ ኢብኑ ጁናዳህ (رضي الله عنه) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፡-

"የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ከተግባራት ሁሉ በላጩ የትኛው ነው?" በማለት መልዕክተኛውን (ﷺ )ጠየቅኳቸው፡፡

"በአላህ ማመንና በርሱ መንገድ መታገል" ሲሉ መለሱልኝ፡፡ "የትኛውን የባሪያ አይነት ነፃ ማውጣት ነው ብልጫያለው?" አልኳቸው፡፡ "ከባለቤቷ ዘንድ በጣም ተወዳጅና ውድ ዋጋ የምታወጣውን" የሚል ምላሽ ሰጡኝ። "ይህን ማድረግ ባልችልስ?" ስልም ጠየቅኳቸው። "የሚሰራን ወይም መስራት የማይቺልን ሰው አግዝ" አሉኝ። "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ጥቂት ስራዎችን እንኩዋን ማከናወን ከተሳነኝስ?"በማለት ጠየቅኳቸው። "ሰዎችን ከመተናኮል ተቆጠብ። ይህቺ አንተው ለአንተው ለራስህ የመፀወትካት #ሶደቃ ናት።" ሲሉ መለሱልኝ።"

ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል፡፡

#ዐብዱልከሪም_አልሀናኒ
=====================
@AbdulKereem_AlHanani
@AbdulKereem_AlHanani
=====================
7.7K viewsedited  05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 06:38:25 ‏‌ طمأنينة ⁩ :
‏"فسيكفيكهم الله"

‏تسليم :
‏"وأفوّض أمري إلى الله"

‏مغفرة :
‏"إن الحسنات يُذهبن السيئات"

‏بركة :
‏"لئن شكرتم لأزيدنكم"

‏نصيحة :
‏"وقل لعبادي يقولوا التي هي أحسن"

‏رعاية :
‏"واصبر لحكم ربك فإنك بأعيننا"

‏أمان في كل خطوة نخطوها :
‏"وهو معكم أينما كنتم"
‏‌
https://t.me/AbdulKereem_AlHanani
3.7K views03:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ