Get Mystery Box with random crypto!

አል ቁርዐኑል ከሪም

የቴሌግራም ቻናል አርማ qureankeriim — አል ቁርዐኑል ከሪም
የቴሌግራም ቻናል አርማ qureankeriim — አል ቁርዐኑል ከሪም
የሰርጥ አድራሻ: @qureankeriim
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.41K
የሰርጥ መግለጫ

አብደላህ ኢብኑ መስኡድ እንዲህ ብለዋል
እውቀት ከፈለጋችሁ ቁርዐንን አሠራጩ
ምክንያቱም በቁርዐን ውስጥ የመጀመሪያም የመጨረሻም ዕውቀት አለበት
የምትፈጉትን ከቻናሉ ወሰዳችሁ ዱአችሁን ብቻ አሰቀምጡልኝ
ለአስተያየት @BiluuBot
Other chanal
@ResulHadiss

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-02-23 17:53:15 ከአኺራው ጀነት በፊት
በዱንያው ጀነት ውስጥ እራስህን
ማግኘት ከፈለግክ #ፈጅርን በጀማዓ
ስገድ ።
1.4K views14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 17:53:15 ነቢዩላህ ሙሳ (ዐ.ሰ) መድየን ከደረሰ በኋላ ቤት ፣ ስራም ሆነ ሚስት አልነበረውም ። መልካም ነገርን ሰራና ከዛም ወደ ጥላው ዘወር ብሎ እጁን ወደ ሰማይ አነሳና " ጌታዬ ሆይ! እኔ ከመልካም ነገር ወደኔ ለምታወርደው ፈላጊ ነኝ ።" አለ ።
በዚያኑ ቀን ፀሐይዋ ሳትጠልቅ ቤት ፣ ስራም ሚስትም አላህ ረዘቀው ።

መልካም ነገር ከሰራችሁ በኋላ እስቲ ይህን ዱዓ ሞክሩት‥
1.2K views14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 17:53:15 ምናልባት በበደል የፈለግከውን
ነገር ልታገኝ ትችል ይሆናል‥ ነገር ግን
ከተበዳይ በመጣች አንዲት ዱዓ ምክኒያት
ሁሉን ነገር ታጣለህ ።
1.2K views14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 17:53:15 #ፈጅር ሰላት
አለፈህ ማለት የቀን ውሎህ
ደስታ እና በረካ አለፈህ
ማለት ነው ።
1.1K views14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 17:53:15 ልብህ ፈገግ የምትልበት
ቦታ ላይ ብቻ ቆይ ።

መልካም ቀን
1.1K views14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 17:52:06 የአላህ ፍቅር ውስጥህ ሲኖር
ብርሃኑ ልብህን ያበራና ጀሰድህን
#ለፈጅር ሰላት ይቀሰቅስሃል ።

ፍቅሩን ይስጠን
1.0K views14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-20 23:16:40 የቁርአን ህግጋትን መከተልና መተግበር
◉ ለነፍስ ተቅዋን ይጨምራል
◉ ለአእምሮ ደግሞ ጥበብን ይሰጣል
 
(قُلْ تَعَالَوْا أَتْلُ مَا حَرَّمَ رَبُّكُمْ عَلَيْكُمْ ۖ أَلَّا تُشْرِكُوا بِهِ شَيْئًا ۖ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا ۖ وَلَا تَقْتُلُوا أَوْلَادَكُمْ مِنْ إِمْلَاقٍ ۖ نَحْنُ نَرْزُقُكُمْ وَإِيَّاهُمْ ۖ وَلَا تَقْرَبُوا الْفَوَاحِشَ مَا ظَهَرَ مِنْهَا وَمَا بَطَنَ ۖ وَلَا تَقْتُلُوا النَّفْسَ الَّتِي حَرَّمَ اللَّهُ إِلَّا بِالْحَقِّ ۚ ذَٰلِكُمْ وَصَّاكُمْ بِهِ لَعَلَّكُمْ تَعْقِلُونَ
« ኑ‥ ጌታችሁ በእናንተ ላይ እርም ያደርገውን ነገር
(በእርሱም ያዘዛችሁን) ላንብብላችሁ» በላቸው
«በእርሱ (በአላህ) ምንንም ነገር አታጋሩ
ለወላጆችም በጎን ሥራ (ሥሩ)
ልጆቻችሁንም ከድህነት (ፍራቻ) አትግደሉ
እኛ እናንተንም እነርሱንም እንመግባችኋለንና
መጥፎ ሥራዎችንም ከእርሷ የተገለጸውንም
የተደበቀውንም ሁሉ አትቅረቡ
ያችንም አላህ እርም ያደረጋትን ነፍስ
በሕግ ቢሆን እንጂ አትግደሉ
ይህን ታውቁ ዘንድ (አላህ) በእርሱ አዘዛችሁ ፡፡»
[አንዓም 151]

ጭንቅላትህ ውስጥ ቁርአን መኖሩ ሳይሆን
ስነምግባርህ ውስጥና ተግባርህ ውስጥ
አንድ አንቀፅም ብትሆን መኖሩ ነው ዋናው ።
https://t.me/joinchat/TcSd56N1aJTYW5oA
2.3K views20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-20 23:16:39 ብዙ አይነት መፅሀፍቶች
ብዙ አይነት ስህተት በርግጠኝነት
ይኖራቸዋል በየጊዜም ይቀያየራሉ
๏ ቁርአን ግን ምንም አይነት
ስህተትም ሆነ መቀያየር የሌለበት
ብቻኛው የአላህ ንግግር ነው
๏ የዛሬ 1400 አመት እራሱ ነበር
እስካሁንም ወደፊትም እራሱ ነው

 ذَٰلِكَ الْكِتَابُ لَا رَيْبَ ۛ فِيهِ ۛ هُدًى لِلْمُتَّقِينَ
" ይህ መጽሐፍ (ከአላህ ለመሆኑ) ጥርጥር
የለበትም ለፈራህያን መሪ ነው ፡፡"
[በቀራህ 2]

አላህን መፍራትን
ሶስት ቦታዎች ላይ ፈልግ
① በቀልብህ ውስጥ
 الَّذِينَ يُؤْمِنُونَ بِالْغَيْبِ
" ለነዚያ በሩቁ ነገር የሚያምኑ"
[በቀራህ 3]

② በሰውነትህ ውስጥ

وَيُقِيمُونَ الصَّلَاةَ
" ሶላትንም ደንቡን ጠብቀው የሚሰግዱ"
[በቀራህ 3]

③ በብርህ ውስጥ
وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنْفِقُونَ
" ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚቸሩ ለሆኑት "
[በቀራህ 3]
https://t.me/joinchat/TcSd56N1aJTYW5oA
1.5K views20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-20 23:16:39 ጀሀነምን ማየቱ ብቻ
ተመልሰህ በአላህ አምነህ ተቀብለህ
ጥሩ ጥሩ ነገር ለመስራት እንድትመኝ
ታደርግሃለች…
๏ ገብቶ በውስጧ መቀጣቱስ
እንዴት ቢሆን ነው በአላህ? !!!

﴿وَلَوْ تَرَىٰ إِذْ وُقِفُوا عَلَى النَّارِ فَقَالُوا يَا لَيْتَنَا نُرَدُّ وَلَا نُكَذِّبَ بِآيَاتِ رَبِّنَا وَنَكُونَ مِنَ الْمُؤْمِنِينَُّ﴾
" በእሳትም ላይ በተቆሙ ጊዜ
ምነው (ወደ ምድረ ዓለም) በተመለስን
በጌታችንም አንቀጾች ባላስተባበልን
ከምእምናንም በሆንን ዋ ምኞታችን !!!
ባሉ ጊዜ ብታይ ኖሮ (የሚያሰደነግጥን ነገር ባየህ ነበር) ፡፡"
[አንዓም 27]

እድሉ ተበላሽቶ የሞተው
ምነው በተመለስኩ ጥሩ በሰራሁ
ብሎ ሲመኝና ሲፀፀት
๏ አንተ በህይወት እስካለህ
ጥሩ ጥሩ እየሰራህ የአላህን እዝነትና
ጀነትን እየተመኘህ እደለኛ ሁን ።
https://t.me/joinchat/TcSd56N1aJTYW5oA
1.4K views20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-20 23:16:39 #ሱረቱ አል-ፋቲሀ..........የአላህን ቁጣ
ትከላከላለች::

#ሱረቱ ያሲን .........ከቂያማ ቀን ጥማት
ትከላከላለች::

#ሱረቱ አል-ዱኻን..........ከቂያማ ቀን ጭንቀት
ትከላከላለች::

#ሱረቱ አል-ሙልክ..........ከቀብር ቅጣት
ትከላከላለች::

#ሱረቱ አል-ካፊሩን..........በሞት ሰአት ከኩፍር
ትከላከላለች::

#ሱረቱ አል ኢኽላስ..........ከኒፋቅነት
ትከላከላለች::

#ሱረቱ አል-ፈለቅ..........ከምቀኝነት
ትከላከላለች::

#አንድ #አይሁዳዊ ሙስሊሞችን ፊትና ውስጥ
ለማስገባት ይፈልግና ወደ ሙስሊሞች ሀገር ጉዞ
ይጀመራል፡፡ ልክ እንደደረሰም የከተማይቷ ጫፍ
ላይ አንድ እረኛ ወጣት ያገኛል አስ እስኪ ፈተናውን
#ከሱ ልጀምር ይላል ከብዙ ጫወታዎች በውሀላ

#ሙስሊም በመምሰል ጥያቄውን ይሰነዝርበታል:-

#አይሁዳዊው:-ይህ ቁርአን ግን የበዛ
አይመስልህም ለምን ግን ተመሳሳይ ተመሳሳይ
የሆኑትን ቦታዎች አጥፍተን ከ30 ጁዝ
አንቀንሰውም እንደገና 30 ጁዝ መሀፈዙ ራሱ
ይከብዳል...

#እረኛው #ወጣት :-አዎ ልክ ነህ ግን አንድ ጥያቄ
ልጠይቅህ ቁርአን ውስጥ እየተደጋገሙ
የሚመጡትን ከማጥፋታችን በፊት ከሰውነትህ
ውስጥ ተደጋጋሚ የሆኑትን አናጠፋም!! #ለምሳሌ
☞ከአይኖችህ ውስጥ አንዱን
☞ከጆሮዎችህ ወስጥም
አንዱን
☞ከእግሮችህ ውስጥም አንዱን......

#አይሁዳዊውም በጣም ይደናገጥና እንዲህ
ይላል:-
#እረኛዎቻቸው አንዲህ ከሆኑ ኡለማኦቻቸው ምን
ያህል ጠንካሮች ናቸው ሲል ይደነቃል ...
ወድያውም ከተማዋን ለቆ ይወጣል::
Like እና ሼር ያድርጉ!


══ •⊰✿ ✿⊱• ══

☟ SHARE ☟
Join
https://t.me/joinchat/TcSd56N1aJTYW5oA
1.3K views20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ