Get Mystery Box with random crypto!

ቁርዐንን ስንኖርበት 🥰

የቴሌግራም ቻናል አርማ quran_dusturuna — ቁርዐንን ስንኖርበት 🥰
የቴሌግራም ቻናል አርማ quran_dusturuna — ቁርዐንን ስንኖርበት 🥰
የሰርጥ አድራሻ: @quran_dusturuna
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 252
የሰርጥ መግለጫ

"ቀልባችን ንፁህ ብትሆን ኑሮ
የጌታችንን ቃል አንጠግብም
ነበር"

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-26 07:11:41
" ለምንድን ነው ካኪ ወረቀቱን ከመመዘኛው ስር ምታደርገው ? " አሉት

እሱም ....
" እኔ ምሸጠው ሻይ ቅጠሉን እንጂ ወረቀቱን አይደለም ! " አላቸው

{وَأَقِيمُوا الْوَزْنَ بِالْقِسْطِ وَلَا تُخْسِرُوا الْمِيزَانَ}
"መመዘንንም በትክክል መዝኑ፡፡ ተመዛኙንም አታጉድሉ፡፡"
[ሱረቱ ራህማን:9]

@quran_dusturuna
13 viewsÁB Ä, 04:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 21:20:34
በሙዕሚን ላይ...
ተስፋ መቁረጥ አያምርም

ۖ {إِنَّهُ لَا يَيْأَسُ مِن رَّوْحِ اللَّهِ إِلَّا الْقَوْمُ الْكَافِرُونَ}
" ከአላህም እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ እነሆ ከአላህ እዝነት ከሓዲዎች ሕዝቦች እንጂ ተስፋ አይቆርጥም» (አለ)፡፡"
[ሱረቱል ዩሱፍ:87]

@quran_dusturuna
19 viewsÁB Ä, 18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 20:59:33
አላህዬ የዚህች ጨለማ ህይወት ብርሀኗ አንተ ነህ
በጨለማው መንገድ ለነፍሴ አመላካች ነህ
ለጨለመች ህይወት ውዴታህ ብርሃን ነው
የሰማያትና የምድር አብሪ ሆይ!
አላህዬ ልቤን በውዴታህ አብራልኝ

{۞ اللَّهُ نُورُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ}
"አላህ የሰማያትና የምድር አብሪ ነው፡፡"
[ሱረቱ ኑር:35]
@quran_dusturuna
33 viewsHįk J, 17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 07:52:50
ምንም እንኳን ዱንያ ላይ ብትከስር
ልብህን ግን እንዳትከስር ንፅህናዋን ጠብቅ
አላህ ጋር መዳኛ ሰበብህ እሷ ብቻ ናት ...

{إِلَّا مَنْ أَتَى اللَّهَ بِقَلْبٍ سَلِيمٍ}
"ወደ አላህ በንጹህ ልብ የመጣ ሰው ቢኾን እንጅ፡፡»"
[ሱረቱል ሹዓራዕ:89]

@quranabandba
38 viewsÁB Ä, 04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 07:43:01
"ሙሀመድ ሆይ! ራስህን አንሳ ጠይቅ ትሰጣለህ
አማልድ አማላጅነትህ ተቀባይነት ያገኛል" እባላለሁ
ራሴንም አነሳለሁ "ጌታዬ ሆይ! ኡመቶቼን፣ ጌታዬ
ሆይ ኡመቶቼን" እላለሁ ይላሉ የኔ ነብይﷺ

{لَقَدْ جَاءَكُمْ رَسُولٌ مِّنْ أَنفُسِكُمْ عَزِيزٌ عَلَيْهِ مَا عَنِتُّمْ حَرِيصٌ عَلَيْكُم بِالْمُؤْمِنِينَ رَءُوفٌ رَّحِيمٌ}
"ከጎሳችሁ የሆነ ችግራችሁ በእርሱ ላይ ጽኑ የሆነ፣ በእናንተ (እምነት) ላይ የሚጓጓ፣ በምእምናን (ላይ) ርኅሩኅ አዛኝ የኾነ መልክተኛ በእርግጥ መጣላችሁ፡፡"
[ሱረቱል ተውባ:128]

صلى الله عليه وسلم
@quran_dusturuna
139 viewsHįk J, 04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 21:15:52
እኔም ይሄ ሰው አይመቸኝም እልሀለሁ
አንተም ቀበል አርገህ አዎ እኔም ምኑንም
አሎድለትም ትለኛለህ...
ምናልባት አላህ እኔና አንተ ልብ ላይ ሷሊሆችን
የሱን ደጋግ ሰዎች እንዳንወድ አትሞብን ቢሆንስ!?

{ رَبَّنَا اغْفِرْ لَنَا وَلِإِخْوَانِنَا الَّذِينَ سَبَقُونَا بِالْإِيمَانِ وَلَا تَجْعَلْ فِي قُلُوبِنَا غِلًّا لِّلَّذِينَ آمَنُوا رَبَّنَا إِنَّكَ رَءُوفٌ رَّحِيمٌ}
" «ጌታችን ሆይ! ለእኛም ለእነዚያም በእምነት ለቀደሙን ወንድሞቻችን ምሕረት አድርግ፡፡ በልቦቻችንም ውስጥ ለእነዚያ ለአመኑት (ሰዎች) ጥላቻን አታድርግ፡፡ ጌታችን ሆይ! አንተ ርኅሩህ አዛኝ ነህና»"
[ሱረቱል ሃሽር:10]
@quran_dusturuna
61 viewsÁB Ä, 18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 21:12:33
የዩኑስ ዓለይሂ ሰላምን ታሪክ ግን አስተውለነዋል!?
አጂብ የሆነች ታሪክናት በቀልብ ላስተነተናት

ልክ ባህር ውስት ተጥለው የአሳነባሪ ሆድ ውስጥ
ገብተው ሲጨልምባቸው የዚህ ሙሲባን ምክኒያት
አወቁ..ወደ ኢስታግፋርና ተውበት ተጣደፉ
ለዘመናት ምትታወስ ውብ ቂላቸውን በተናነሰ አንደበት
በለሰለሱ ቃላት በጥፋተኝነት ስሜት ወደ አላህ ተጣሩ

ልክ ሙሲባው ሲነካቸው ወደ ራሳቸው ተመለከቱ
ሌላው ላይ ቀመቀሰራቸው በፊት ወደራሳቸው ዞሩ
እርግጥ ነው አላህ ከወንጀል የጠበቃቸው ነብይ ናቸው
ነገር ግን ለዲኑ ካለው ቅናት የተነሳ ስህተት ላዬ ወደቁ
ነገር ግን ነገሩን በደንብ ተመለከቱ ጥፋታቸውን አመኑ
ወደ አላህም ዞሩ ተናነሱ ተፀፀቱ ይቅርታውን ከጀሉ
አላህም ሰማቸው ተቀበላቸው ይቅርታውን ቸራቸው

አላህ እንዲህ ነው ባሪያው ሲርቀው አይወድም
ወደሱ ሊመልሰው ይፈልግና በትንሽ ነገር ይሞክረዋል
ስለወደደው ነውኮ ወዳጅ ወዳጁ ሲርቅ መች ይወድና

አዎ አላህ ይህ ነው ከሁሉም የተብቃቃው ጌታ
ደሃው ባሪያው ሲሸሽ ይቀርበዋል
ያህ ነው ራህማኑ ሁሉን ቻዩ ጌታ ደካማ ባሪያውን
ሚጠራ አዛኙ ጌታ

{وَذَا النُّونِ إِذ ذَّهَبَ مُغَاضِبًا فَظَنَّ أَن لَّن نَّقْدِرَ عَلَيْهِ فَنَادَىٰ فِي الظُّلُمَاتِ أَن لَّا إِلَٰهَ إِلَّا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ}
"የዓሳውንም ባለቤት ተቆጥቶ በኼደ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ በእርሱም ላይ ፈጽሞ የማንፈርድበት መኾናችንን ጠረጠረ፡፡ (ዓሳም ዋጠው)፡፡ በጨለማዎችም ውስጥ ኾኖ ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ጥራት ይገባህ፡፡ እኔ በእርግጥ ከበዳዮቹ ነበርኩ በማለት ተጣራ፡፡"
[ሱረቱል አንቢያዕ:87]

@quran_dusturuna
60 viewsÁB Ä, 18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 06:55:37
በኸይር ላይ ዘወትር ምላሹን ከአላህ ታገኘዋለህ።ምክንያቱም እርሱ የምትሰራውን ሁሉ አዋቂ ነው
وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ ۚ وَمَا تُقَدِّمُوا لِأَنفُسِكُم مِّنْ خَيْرٍ تَجِدُوهُ عِندَ اللَّهِ ۗ إِنَّ اللَّهَ بِمَا تَعْمَلُونَ بَصِيرٌ

ሶላትንም አስተካክላችሁ ስገዱ፡፡ ዘካንም ስጡ፡፡ ለነፍሶቻችሁም ከበጎ ሥራ የምታስቀድሙትን አላህ ዘንድ ታገኙታላችሁ፡፡ አላህ የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነውና፡፡
[ሱረቱ በቀራ 110]
@quran_dusturuna
50 viewsHįk J, 03:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 21:35:53
እምነት እና እስቲቃማ ትልቅ የህይወት ማጣፈጫዎች ናቸው።በቀጣዩም አለም በመላኢካ ብስራት ማግኛ መንገዶች ናቸው።በህይወትህ ላይ አትዘንጋቸው

إِنَّ الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللَّهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا تَتَنَزَّلُ عَلَيْهِمُ الْمَلَائِكَةُ أَلَّا تَخَافُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَبْشِرُوا بِالْجَنَّةِ الَّتِي كُنتُمْ تُوعَدُونَ

እነዚያ «ጌታችን አላህ ነው» ያሉ ከዚያም ቀጥ ያሉ «አትፍሩ፤ አትዘኑም፤ በዚያችም ተስፋ ቃል ትደረግላችሁ በነበራችሁት ገነት ተበሰሩ» በማለት በነሱ ላይ መላእክት ይወርዳሉ፡፡
[ፉሲለት 30]

@quran_dusturuna
50 viewsHįk J, edited  18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 17:13:02
አላህ ከዱዓ ቀልብህን እንጂ
የዱዓውን ውበት አይደለም ሚመለከተው
ጁመዓ ከአስር ብሃላ ዱዓ ሰዓት...
ዱዓ አላህ ዘንድ
ምናልባት ለዱዓ መቀመጥ ካልተመቸህ
ምላስህ ከሰለዋት አይቦዝን በሰለዋት የልብ
ፍላጎት አላህ ጋር ይደርሳልና

@quranabandba
52 viewsÁB Ä, 14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ