Get Mystery Box with random crypto!

Amharic Quotes

የቴሌግራም ቻናል አርማ quotes_amharic — Amharic Quotes A
የቴሌግራም ቻናል አርማ quotes_amharic — Amharic Quotes
የሰርጥ አድራሻ: @quotes_amharic
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5
የሰርጥ መግለጫ

ምርጥ ምርጥ አዳዲስ ጥቅሶች
ስለ ፍቅር 💏 ፣ ህይወት 🙂፣ ስኬት 🔝፣ አነቃቂ 💪፣ ናፍቆት 🧡፣ ብቸኝነት 💔 እና አስተማሪ ፅሑፎች ደስ በሚል አቀራረብ የሚያገኙበት ቻነል ነው።
Admin - @Samson_G

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-03-06 10:27:34
አይንህ ያየውን ሳይሆን...

https://t.me/+4oRgKfx0afBhMjM8
       @Quotes_Amharic
3.2K views07:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 08:32:46
...መንጋቱ ላይቀር...

https://t.me/+4oRgKfx0afBhMjM8
       @Quotes_Amharic
3.6K views05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 06:59:06
ከቃል ይልቅ ተግባር ብዙ ይናገራል።

https://t.me/+4oRgKfx0afBhMjM8
       @Quotes_Amharic
3.8K views03:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 07:15:00 እስኪ ማነው በሰው መሀል እየኖረ ሰው የሌለው የሚመስለው ፤ ቀን በቀን ሰው የሚናፍቀው፣የሰው ፍቅር የራበው ፤ ሰው ቀርቦ ነገር ግን በቶሎ የሚለዩት?

https://t.me/+4oRgKfx0afBhMjM8
       @Quotes_Amharic
4.1K viewsedited  04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 14:20:27
...አስቸጋሪ ቀናቶችን እያለፍኩ ነበር።

https://t.me/+4oRgKfx0afBhMjM8
       @Quotes_Amharic
4.4K views11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 06:58:14
ለምን ይሆን ትንሽ ስቄ ብዙ የሚከፋኝ?

https://t.me/+4oRgKfx0afBhMjM8
       @Quotes_Amharic
4.9K views03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 14:08:06 አመስጋኝ ልብ ይኑርህ

አሁን ላይ በሕይወትህ አስቸጋሪ ፈተና ውስጥ ችግር ውስጥ ልትሆን ትችላለህ ነገር ግን እኔ ከችግሩ በላይ ነኝ ተመስገን እንኳንም በሕይወት ኖርኩ ብለህ ያጣኸውን ነገር ሳይሆን ያለህን በረከት እያየህ ፈጣሪህን አመስግን የምታመሰግንበት ነገር ቢጠፋ እንኳ ፈጣሪ ለሰጠህ ለእያንዳንዱ የሰውነት ክፍሎችህ አመስግን በሕይወትህ ስላለህ ነገር ስታመሰግን ሌላ የምታመሰግንበት ነገር ይጨመርልሀል።

https://t.me/+4oRgKfx0afBhMjM8
       @Quotes_Amharic
5.5K viewsedited  11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 13:45:16 ‍ አጭር አስተማሪ ታሪክ
       ለምጣዱ ሲባል...!

አንዲት ሴትዮ ጓዳቸው ውስጥ እየተንጎዳጎዱ ድንገት አንዲት አይጥ ምጣዳቸው ላይ ትወጣለች ወንድ ልጃቸው እንጨት ያነሳና አይጧን ለመምታት ሊሰነዝር ሲል ሴትዮዋ አስቆሙትና "ልጄ አይጧን ስትመታ እንጀራ ማብሰያችንን ምጣዱን ሰበርከው ማለት ነው ስለዚህ እስኪ ግድ የለም ለምጣዱ ሲባል አይጧን ዝም እንበላት" አሉት ይባላል።

ከዚህ ታሪክ ሁሌም ለምንፈልገው ነገር ስንል ብዙ ነገሮች መታገስ እንዳለብን ፣ ከመወሰናችን በፊት ማስተዋል እንዳለብን እንረዳለን ።

https://t.me/+4oRgKfx0afBhMjM8
       @Quotes_Amharic
6.0K viewsedited  10:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 08:36:44 የምር ግን ካይን የራቀ ከልብ ይርቃል እንዴ ወይስ የበለጠ ይናፍቃል?

https://t.me/+4oRgKfx0afBhMjM8
       @Quotes_Amharic
6.0K viewsedited  05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 14:09:46 ❝ፍቅር እና ሞት ሁለት ያልተጋበዙ እንግዳዎች ናቸው። አንዱ ልብ ይወስዳል አንዱ ደግሞ የልብን ምት።❞

https://t.me/+4oRgKfx0afBhMjM8
       @Quotes_Amharic
6.3K views11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ