Get Mystery Box with random crypto!

አመስጋኝ ልብ ይኑርህ አሁን ላይ በሕይወትህ አስቸጋሪ ፈተና ውስጥ ችግር ውስጥ ልትሆን ትችላለህ | Amharic Quotes

አመስጋኝ ልብ ይኑርህ

አሁን ላይ በሕይወትህ አስቸጋሪ ፈተና ውስጥ ችግር ውስጥ ልትሆን ትችላለህ ነገር ግን እኔ ከችግሩ በላይ ነኝ ተመስገን እንኳንም በሕይወት ኖርኩ ብለህ ያጣኸውን ነገር ሳይሆን ያለህን በረከት እያየህ ፈጣሪህን አመስግን የምታመሰግንበት ነገር ቢጠፋ እንኳ ፈጣሪ ለሰጠህ ለእያንዳንዱ የሰውነት ክፍሎችህ አመስግን በሕይወትህ ስላለህ ነገር ስታመሰግን ሌላ የምታመሰግንበት ነገር ይጨመርልሀል።

https://t.me/+4oRgKfx0afBhMjM8
       @Quotes_Amharic