Get Mystery Box with random crypto!

Rotating bulb security camera 360° High quality works with V | MakeWay

Rotating bulb security camera 360°
High quality works with V380 app

የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት
ሚያስችል

ከዚህ በኃላ ልጄ ምን ሆነ ንብረቴ ምን ሆኖ ይሆን ብሎ መጨነቅ ቀረ!

በማታ ይቀርፃል። በምሽት አጥርቶ እንዲያሳይ ተደርጎ የተሰራ (night smart vision camera)
ስራ ቦታ ሆነው እን
ዲሁም ከአገር ውጪም ሆነው የልጅዎትን እና የቤትዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree security cameras
እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደአየበት አቅጣጫ ተከታትሎ ራሱ የሚዟዟር
ቤት፣ቢሮ፣ሱቅ፣ድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘመናዊ መልኩ ፈታ ዘና ብለዉ ካሉበት ሆነው የሚቆጣጠሩበት
ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል
የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችሉበት (የሚነጋገሩበት) የራሱ ማይክ እና ስፒከር ያለው
ድምፅ እና ቪዲዮ ይቀዳል
እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል
እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል (during activities it send quick notifications)
ዋጋ- 5,500ብር
0920579515
ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን