Get Mystery Box with random crypto!

MakeWay

የቴሌግራም ቻናል አርማ queenmarketo — MakeWay M
የቴሌግራም ቻናል አርማ queenmarketo — MakeWay
የሰርጥ አድራሻ: @queenmarketo
ምድቦች: ውበት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 345
የሰርጥ መግለጫ

╱◥████◣
│ online │▓ │██◣
╱◥◣ ◥████◣
MakeWay Market
251920579515

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-03-10 20:48:47
Rotating bulb security camera 360°
High quality works with V380 app

የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት
ሚያስችል

ከዚህ በኃላ ልጄ ምን ሆነ ንብረቴ ምን ሆኖ ይሆን ብሎ መጨነቅ ቀረ!

በማታ ይቀርፃል። በምሽት አጥርቶ እንዲያሳይ ተደርጎ የተሰራ (night smart vision camera)
ስራ ቦታ ሆነው እን
ዲሁም ከአገር ውጪም ሆነው የልጅዎትን እና የቤትዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree security cameras
እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደአየበት አቅጣጫ ተከታትሎ ራሱ የሚዟዟር
ቤት፣ቢሮ፣ሱቅ፣ድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘመናዊ መልኩ ፈታ ዘና ብለዉ ካሉበት ሆነው የሚቆጣጠሩበት
ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል
የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችሉበት (የሚነጋገሩበት) የራሱ ማይክ እና ስፒከር ያለው
ድምፅ እና ቪዲዮ ይቀዳል
እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል
እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል (during activities it send quick notifications)
ዋጋ- 5,500ብር
0920579515
ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን
13 views17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 12:04:21
የልብስ ማስጫ (ማድረቂያ)
0920579515
ልብሴን አጥቤ, የት ላድርቀዉ, የትስ ላስጣዉ ቦታስ ይበቃኝ ይሆን ብለዉ እንዳይጨነቁ ።
እነሆ የናተ አገልጋይ የሆነዉ ጉሊት online market በአይነቱ ልዩ የሆነዉን 3double layer ልብስ ማስጫ (ማድረቂያ) ይዘን መተናል።
Price ~ birr.
3double layer
780*620*1650 mm
እስከ 30kg መሸከም ሚችል
ማጠፍ መዘርጋት ሚቻል
ቦታ ቆጣቢ ,ለcondominuinm....
ልብስን ሳይገረጣ በፍጥነት
ያለምንም ክፍያ ያሉበት ቦታ እናመጣለን ( free Delivery )
27 views09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 12:04:21
ባለማቅለጫው ኩርሲ
ሆድ አካባቢ ያለ ስብ ለማቃጠል
ወገቦን ቀጭን እና ያማረ ለማድረግ
ለተስተካከለና ያማረ ቁመና ለመላበስ
ቦርጭ ካጠፋ በሁአላም ምንም አይነት ሸንተረር ምልክት አያሳይም
አካል ብቃት እየሰሩ መጠቀም ይችላሉ።
ዋጋ- 1200ብር
0920579515
ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን
20 views09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 12:04:21
Sauna vest
➤ ክብደትን ለመቀነስ እና በተከታታይ አጠቃቀም ሰውነትን ለማጠንከር ይረዳል።
➤ሆድ ላይ በሚያደርሰው ጫና ረሃብን ያዘገያል። የምግብ መፍጫ ስርዓትን ለመቆጣጠር ይረዳል
➤ከፍተኛው የመለጠጥ ችሎታው ስላለው ፣ አስፈላጊውን ያህል በመዘርጋት እንቅስቃሴዎችዎን አይከለክልም እና ምቹ አጠቃቀምን ይሰጣል።
➤በስፖርት ሰዓትም ሆነ በ ማንኛውም እንቅስቃሴ መልበስ የሚያስችል
ዋጋ፦ 2000ብር
0920579515
ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን
19 views09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 11:02:21 MakeWay pinned a photo
08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 10:46:54
የጥበቃ አላርም/ security alarm
በሰርጎ ገብ ወሮበላ (ሌባ) ተቸግረዋል?
እንግዲያውስ መፍትሄው ይኸዉሎት !
ቤቶን፣ድርጅቶን ፣አካባቢዎን ከወንበዴ ሌባ ሚጠብቅ አዲስ ቴክኖሎጂ ይዘን መተናል
በር ሲከፈት ከፍተኛ ድምፅ ማውጣት የሚችል
24 ሰአት ቤቶዎን ፣ የንግድ ድርጅቶን ከሌባ ይጠብቁ
ዋጋ፦ 450 ብር
0920579515
18 views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 10:46:54
እንግዲያውስ ለሁልም እድሜ ክልል የተሰራ chargeable hearing aid

የእሩቁን ድምፅ በማቅረብ ያጎላል: የቅርቡንም በጥራት በማስማት ይረዳል :
እንዲሁም በጩኸት የሚፈጠር ህመምን ይከላከላ የጆሮ የመስማት አቅም ማነስ ድምፅን ከሩቅ ለመስማት እንድነቸገር ያደርጋል
በእድሜ ለገፉ እንዲሁም
በተለያያ ምክንያት በአደጋም በተፈጥሮ ለሚከሰት የመስማት ችግር ላጋጠማቸው
ይዘዙ ልጆች እስከ አዋቂ መጠቀም ይችላሉ ክፍለ ሀገር አንልካለን
አዲስ አበባ በነፃ እናደርሳለን

ዋጋ፦ 4799 ብር
  0920570515
ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን
17 views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 10:46:54
የጆሮ የመስማት አቅም ማነስ ድምፅን ከሩቅ ለመስማት እንዳነቸገር HEARING AID
በማንኛውም የእድሜ ክልል ላይ ላለ የሚሆን -በዛላይ ለአደራረግ እና ቢታይ ቀለል ያለ ~ለሁለቱም ጆሮ ለሚፈልጎ ማድረግ የሚችሉት -ቻርጅ ተደርጎ ረዘም ላለ ጊዜ የሚቆይ ~እራሱላይ ፓወር ባንክ ያለው

በተለያያ ምክንያት በአደጋም በተፈጥሮ ለሚከሰት የመስማት ችግር ላጋጠማቸው ተጨማሪ የማዳመጫ መሳሪያ ይዘንላቹ ቀርበናል

ይዘዙ ከፃን እስከ አዋቂ መጠቀም ይችላሉ ክፍለ ሀገር አንልካለን

ዋጋ- 8800ብር
0920579515
ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን
17 views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 10:46:53
ቢንቢ እና በረሮ አላስተኛ ብሎዎታል ወይም የህፃን ልጅዎን ሰውነት እያበላሸ አስጨንቆዎታል!!!
ፀረ-ትንኝ ተንሸራታች ከፍተኛ ጥራት ያለው የኤቢኤስ ቁሳቁስ ይቀበላል ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና አደጋ የለውም
ለነብሰ ጡር, ለአራስ ሴቶች እና ቢንቢ/ዝንብ ለሚበዛበት አካባቢ የመጀመሪያ ም
ርጫዎ!!!!

ዋጋ- 1300
0920579515
ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን
14 views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 10:46:53
ዳንሰኛው አሻንጉሊት
ልጆቼ በምን ይዝናኑ ብሎ መጨነቅ ቀረ
የሕጻናት አጫዋች
በቻርጅ የሚሰራ
ድምጽ / ሙዚቃ ሲከፈት የሚደንስ
የልጆችን ትኩረት የሚስብ
ልጆች በሚናገሩትን ደግሞ እያወራ የሚያዝናናቸው
ተክል የሚመስል ጌጥ

0920579515
ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን
14 views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ