ግቢ Department ለመምረጥ ግራ ገብቶኛል ?ለምትሉ ፦ ባህሪያችንን እና ፀባያችንን በተመለከት እንዴት Department እንምረጥ ! ከስድስቱ የሞያ ስብዕናዎች የናንተን እወቁ | ከእናንተ ጋር አብሮ ሊሄድ የሚችለውን ሙያ የምትመርጡበት መንገድ 6ቱ የሙያ ስብዕናዎች ፦ ተመራማሪዎቹ ፣ ተገባቢዎቹ ፣አሳማኞቹ ፣ ጠቢበኞቹ ፣ መርማሪዎቹ ፣ መሃንዲሶቹ ፣ እናንተ እነማን ናችሁ የሙያ ባህሪያችሁን የሚፈትሸው Software : https://www.mynextmove.org/explore/ip ቻLu - Internationally Accredited Goodwill Career Coach Join us @qelemaat | @qelemaat 4.6K viewsቻLu, edited 19:42