Get Mystery Box with random crypto!

የሲግማ ደምብ - 7 - ትውፊት ፣ ስርዓት ፣ ዶግማ በሚባሉ ነገሮች መታጠር አትፈልግም! | ቀለማት

የሲግማ ደምብ - 7 - ትውፊት ፣ ስርዓት ፣ ዶግማ በሚባሉ ነገሮች መታጠር አትፈልግም!
(ማሳሰቢያ ስለ ሃይማኖታዊ ዶግማ አደለም እያወራን ያለነው)

አልፋ ወንድ በራስ መተማመን ቢኖረውም የማህበረሰቡን ትውፊት ፣ ስርዓት እና ዶግማ የሚባሉ ነገሮችን ይጠብቃል ፣ ሲግማ ወንድ ግን በእንደዚህ አይነት ነግሮች ተወስኖ መታጠር አይፈልግም ፣ እይታውን ያጠቡበታል። ሁልጊዜም ቢሆን አድማስ ተሻግሮ ነው ማሰብ የሚፈልገው ፣ እያንዳንዱ ስርዓት እያንዳንዱ ትውፊት የሚደረግበትን ምክንያት ማውቅ ይፈልጋል ፣ ካልሆነ ግን በራሱ አለም መኖር ደስታው ነው ፣ ይህ ማንነቱ ደግሞ ከሌሎች በተለየ የነጻነት ስሜት ይሰጠዋል፣ ጓደኛህ ሲግማ ወንድ ከሆነ እና ትውፊት፣ ዶግማ ፣ ስርዓት የሚባሉ ነገሮችን እንዲከተል ከፈለክ ፣ በምክንያት ይሄ እኮ እንዲህ ስለሆነ ነው የሚደረገው ብለህ አስረዳው! ሲግማ ወንድን እንዲህ አይደረግም ብሎ በስሜት መናገር ፣እልህ ወስጥ ይከተዋል! ሲግማ ከሆንክ በልማድ የሚደረጉ ነገሮችን መመርመርህ ከሰዎች አንድ እርምጃ እንድትቀድም ያረግሃል!

| ቻLu የ Psychology እና Leadership ተማሪ

ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው!

Join us @qelemaat | @qelemaat