የሲግማ ደምብ - ፩ - ሁሌም በትኩረት አዳምጥ! አልፋ ወንዶች ከራሳቸው ውጪ ሌላ ሰው አላስወራ ይላሉ! ኦሜጋ ወንዶች ደግሞ በአጠገባቸው ያሉ ሰዎች ምን እየተሰማቸው እንደሆነ አያውቁም። ሲግማ ወንድ ስትሆን ፣ ግን ከማውራት ይልቅ በትኩረት አዳማጭ ተሆናለህ ፣ ያንን ማረግህ ደግሞ የሰዎችን ሃሳብ እና ስሜት መረዳት ስለሚያስችልህ ፣ አይምሯቸውን መቆጣጠር ይቀልሃል! ተከራክሮ ማሳመን ላንተ ቀላል ነው ፣ ለምን? አድማጭ ነሃ! | ቻLu የ Psychology እና Leadership ተማሪ ለማት | ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ መድመቂያ ቀለም አለው! Join us @qelemaat | @qelemaat 2.7K viewsቻLu, edited 04:02