Get Mystery Box with random crypto!

ማሳሰቢያ ለጤና ባለሙያዎች የት/ት ማስረጃችሁ ህጋዊነት ተረጋግጦ የስም ዝርዝራችሁ ወደ ጤና ሚኒስቴ | Paradise valley university college

ማሳሰቢያ ለጤና ባለሙያዎች
የት/ት ማስረጃችሁ ህጋዊነት ተረጋግጦ የስም ዝርዝራችሁ ወደ ጤና ሚኒስቴር  እንደሚላክ ይታወቃል፡፡ የስም ዝርዝራችሁ በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ ከተላለፈ ወደ ጤና ሚኒስቴር  የተላከ ስለሆነ ለሚገጥማችሁ ችግር መፍትሄ የሚኖረው ጤና ሚኒስቴር ነው፡፡ የስም ዝርዝራችሁ በዚህ  የቴሌግራም ግሩፕ ላይ ከሌለ ወይም ማንኛውም አይነት የፊደል ስህተት ካለ በ ኢሜይል አድራሻ authentication340@gmail.com ላይ ብቻ የዲግሪያችሁን ስካን ኮፒና ክፍያ የፈጸማችሁበትን ደረሰኝ በመላክ የምትስተነናገዱ ሲሆን ከዚህ ውጭ በአካል ወደ ቢሮ ብትመጡ የማትስተናገዱ መሆኑን እናሳውቃለን