Get Mystery Box with random crypto!

#ሰባት_የኢየሱስ_እኔ_ነኝ'ዎች #በዮሐንስ_ወንጌል 1. የህይወት እንጀራ እኔ_ነኝ (ዮሐ 6፡35) | Christ Gospel

#ሰባት_የኢየሱስ_እኔ_ነኝ'ዎች #በዮሐንስ_ወንጌል
1. የህይወት እንጀራ እኔ_ነኝ (ዮሐ 6፡35)
2. እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ (ዮሐ. 8፡12)
3. የበጎች በር እኔ ነኝ (ዮሐ 10፡7)
4. መልካም እረኛ እኔ ነኝ (ዮሐ 10፡11)
5. ትንሳኤ እና ሕይወት እኔ ነኝ (ዮሐ 11፡25)
6. እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ (ዮሐ 14፡6)
7. እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ (ዮሐ 15፡1)

ሰው ሆነ  "እኔ ነኝ" ማለት አይቻልም። ምክንያቱም ሰው ራሱን ሆኖ መቆየት አይችልም። እግዚአብሔር ስለራሱ ለሙሴ ሲናገር እንዲህ አለ:- ያለና የሚኖር ወደ እናንተ ላከኝ ትላለህ አለው (ዘጸ 3:14)። በራሱ ተማምኖ "እኔ ነኝ" ማለት የሚችል እግዚአብሔር ብቻ ነው።

ሁሉን ቻይ አምላክ እኔ ነኝ (ዘፍ 35:11)
ከጥንት ጀምሮ እኔ ነኝ ከእጄም የሚያመልጥ የለም፤ እሠራለሁ፥ የሚከለክልስ ማን ነው? (ኢሳ. 43:13)
በጽድቅ የምናገር ለማዳንም የምበረታ እኔ ነኝ። (ኢሳ 63:1)

Join and subscribers
https://t.me/Pure_Christ_Gospel