Get Mystery Box with random crypto!

“ተግሣጽን የሚወድድ እውቀትን ይወድዳል፤ ምክርን የሚጠላ ግን ደንቆሮ ነው።” — ምሳሌ 12፥1 | Christ Gospel

“ተግሣጽን የሚወድድ እውቀትን ይወድዳል፤ ምክርን የሚጠላ ግን ደንቆሮ ነው።”
— ምሳሌ 12፥1
የሰው አኗኗሩም ይሁን አገልግሎቱ የአስተሳሰቡ ውጤት ነው።አስተሳሰብ ደግሞ በሰው ዕውቀት ልክ ይወሰናል፤ስለሆነም አንድ ዳግም የተወለደ ሰው እንደ እግዚአብሔር ቃል ለመኖርም ሆነ ለማገልገል በእግዚአብሔር ቃል ዕውቀት ዐዕምሮውን ማደስ ይጠበቅበታል።
አብሮ የሚኖር የአማኝ ጠላት አለማወቅ(ignorance) እንጂ ሴይጣን አይደለም።
የእግዚአብሔር ቃል ራሱ ለህዝብ መጥፋት(መረን መለቀቅ)ምክንያት አድርጎ ያስቀመጠው አለማወቅን እንጂ ሴይጣንን አይደለም።
“ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል።”
— ሆሴዕ 4፥6
የዚህ መልዕክት የጸሐፊ Milka Yonatan

Join and subscribers
https://t.me/+RadfKjJvYdaWhzed