Get Mystery Box with random crypto!

በሀላባ ምድር የምትገኙ ሙስሊም ወንድሞቼ እና እህቶቼ በሙሉ የምስራች ወንጌል አለኝ። ሮሜ 10 ¯ | Christ Gospel

በሀላባ ምድር የምትገኙ ሙስሊም ወንድሞቼ እና እህቶቼ በሙሉ የምስራች ወንጌል አለኝ።

ሮሜ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።
⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
¹¹ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
¹² በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤
¹³ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።

የወንጌል አማኞች በሙሉ ይህ መልዕክት ለብዙዎች Share አድርጎ።


http://t.me/PRAISE_TO_OUR_GOD