#መጀመር ማንኛውም ነገር ካልጀመርነው ይከብዳል ስንጀምረው ተግዳሮት አለዉ ደጋግመን ስናደርገዉ ቀላል ነዉ። ሳንጀምር ይከብዳል አንበል እንደሚከብድ በምን አወቅን? 1. እንጀምረው 2. እንቀጥለው 3. እንጨርሰው ። #ሁሌ ከሁዋላ የሚሰበረው እስክንለምድ ነው!!! ሁንዴ ይህን መልዕክት ለምትወዱአቸው #5 ታታሪ ጓደኞቻችሁ Forward አርጉልኝ ! #Join #Share @psychoet @psychoet @psychoet 3.2K views14:38