Get Mystery Box with random crypto!

የህዝብን ሃብት ለራሳቸዉ ጠባብና ስግብግብ የፖለቲካ ፍላጎት ለማዋል ከኮንደሚኒየሙ እጣ በስተጀርባ | የብልፅግና ወዳጅ/Prosperity Lover

የህዝብን ሃብት ለራሳቸዉ ጠባብና ስግብግብ የፖለቲካ ፍላጎት ለማዋል ከኮንደሚኒየሙ እጣ በስተጀርባ የጥፋት ሴራዉን ሲደግስ የነበራዉ የባልደራስ አጀንዳ አልባ ስብበስብ ከጸረ-ሌቦቿ ክብርት ከንቲባ ራዳር ማለጥ ስላልቻሉ ንዴታቸዉን በግንፍልተኝነነት በዚህ መልኩ ለመግለጽ እየተንደፋደፉ ነዉ፡፡