Get Mystery Box with random crypto!

THE PRESENCE OF GOD

የቴሌግራም ቻናል አርማ presence_official — THE PRESENCE OF GOD T
የቴሌግራም ቻናል አርማ presence_official — THE PRESENCE OF GOD
የሰርጥ አድራሻ: @presence_official
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.26K
የሰርጥ መግለጫ

📡የቴሌግራም ቻናላችንን (https://t.me/presencetv_official) ስለተቀላቀሉ እናመሰግናለን፡፡በቴሌግራም ቻናላችን የተለያዩ ✍️መንፈሳዊ ትምህርቶችን፤ 📖የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችን፤ 🎼የአምልኮ ዝማሬዎችን፤ እንዲሁም 🙏የትንቢት፤ 🎚የፈውስ፤📞የምስክርነት
ያገኛሉ፡፡
#Click #Join for Daily message
#አባል_ይሁኑ @presencetv_official

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-12-26 11:47:12 Don't be afraid! Today you have good news of great joy, which will make you happy. A Savior was born for you. He is the Lord Jesus Christ!

#HappyChristmas

@myblogshub
1.4K views08:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-19 13:18:53 #GoodNew
The word Gospel literally means “good news” or “glad tidings”. In the ancient world, when an army had defeated its enemies, often it would send a messenger back to its homeland with the good news of victory. The job of this messenger was to herald the news to all the people in the town square. So too, Jesus Christ has conquered our enemies (sin, Satan, and death) through His death and resurrection, and calls upon all His followers to publish that news to everyone.
The message of Gospel is that the time is fulfilled and the kingdom of God is at hand; repent and believe in the gospel.
1.6K views10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-12 22:52:54 #በሰው_እጅ_ያልተሰራ_ከተማ_አለን

አብርሃም የተባለው ርስት አድርጎ ሊቀበለው ወዳለው ስፍራ ለመውጣት በእምነት ታዘዘ፥ ወዴትም እንደሚሄድ ሳያውቅ ወጣ። ለእንግዶች እንደሚሆን በተስፋ ቃል በተሰጠው አገር #በድንኳን ኖሮ፥ ያን የተስፋ ቃል አብረውት ከሚወርሱ ከይስሐቅና ከያዕቆብ ጋር፥ እንደ መጻተኛ በእምነት ተቀመጠ፤ መሠረት ያላትን፥ እግዚአብሔር የሠራትንና የፈጠራትን #ከተማ ይጠባበቅ ነበር። ምክንያቱም በዚህ ቋሚ #ከተማ የለንም፤ ነገር ግን ወደ ፊት የምትመጣዋን ከተማ እንጠብቃለን።
— ዕብራውያን 11፥8-10፤ 13፥14

#Join @myblogshub
1.7K views19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-24 23:25:32 #A_Living_Hope

Peter’s words offer joy and hope in times of trouble, and he bases his confidence on what God has done for us in Christ Jesus.  We’re called into a living hope of eternal life. Our hope is not only for the future; eternal life begins when we trust Christ and join God’s family. God will help us remain true to our faith through whatever difficult times we must face.

Thus, praise the God and Father of our Lord Jesus Christ! In his great mercy,  He has given us new birth into a living hope through the resurrection of Jesus Christ from the dead; and into an inheritance that can never perish, spoil or fade—kept in heaven for you!
------
1Pet 1:3-4
-----
#Join @myblogshub
1.9K views20:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-19 21:50:41 ይህም ያም  በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነገር ነው!

በአብርሃምና በሣራ ዘንድ ረጅም ዘመን ያስቆጠረ ጥያቄ ነበራቸው። አንድ ቀን በቀትር እርሱ በድንኳኑ ደጃፍ ተቀምጦ ሳለ እግዚአብሔር በመምሬ የአድባር ዛፍ ተገለጠለት። እርሱም፦ የዛሬ ዓመት እንደ ዛሬው ጊዜ ወደ አንተ በእውነት እመለሳለሁ፤ ሚስትህ ሣራም ልጅን ታገኛለች አለ። ነገር ግን አብርሃምና ሣራም በዕድሜአቸው ሸምግለው ፈጽመው አርጅተው ነበር፤ በሴቶች የሚሆነውም ልማድ ከሣራ ተቋርጦ ነበር።  ይህ ብቻ ሳይሆን ፥ሣራ መካን ነበረች፤ ልጅ አልነበራትም።

አብርሃም ለሙታን ሕይወት በሚሰጥ የሌለውንም እንዳለ አድርጎ በሚጠራ፥ እርሱ የመቶ ዓመት ሰው ሆኖ ሳለ፣ የራሱም ሰውነት ሆነ የሣራ ማሕፀን ምዉት እንደ ነበረ እያወቀ በእምነቱ አልደከመም። ምንም ተስፋ በሌለበት፣ እግዚአብሔር የሰጠውን ተስፋ እንደሚፈጽም በሙሉ ልብ ርግጠኛ ሆኖ፥ በእምነት በረታ እንጂ በአለማመን ምክንያት በእግዚአብሔር ተስፋ ቃል አልተጠራጠረም።

ነፋስም ሆነ ዝናብ ባይታይ፤ እግዚአብሔር ሸለቆውን በውሃ ይሞላል።
በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን?

  — ዘፍጥረት 18፥1
  — 2ኛ ነገሥት 3፥18
  — ሮሜ 4፥16

#Join @myblogshub
1.9K views18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-05 15:27:25 እግዚአብሔር ይጠብቅሃል
መዝሙር 121
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
እነሆ፤ እስራኤልን የሚጠብቅ፣ አይተኛም፤ አያንቀላፋምም። እግዚአብሔር #ይጠብቅሃል፤ እግዚአብሔር በቀኝህ በኩል #ይከልልሃል። ፀሓይ በቀን አያቃጥልህም፤ ጨረቃም በሌሊት ጒዳት አታመጣብህም። እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ #ይጠብቅሃል፤ ነፍስህንም #ይንከባከባታል። እግዚአብሔር ከአሁን ጀምሮ እስከ ዘላለም፣ መውጣትህንና መግባትህን #ይጠብቃል።

Join- @myblogshub
1.8K views12:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-22 15:04:56 #SPIRITUAL_WARFARE

My Brethren, be continually strong in the Lord by a Faith in Jesus Christ.

Put on the whole Armour of God, not just some but all, that you may be able to stand against the wiles of the Devil.

Though our foes are not human; however, Satan constantly uses human beings to carry out his dirty work. Our Spiritual warfare is against "#principalities "  - rulers of the highest rank and order in Satan's kingdom; against "#powers" - the rank immediately below the “Principalities”; against the "#rulers" of the darkness of this world  - those who carry out the instructions of the “Powers"; and against #spiritual_wickedness in high places.

Eph 6:10-12


#Join - @myblogshub
2.1K views12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-11 20:32:48 #እግዚአብሒር_ያውቃል!

እላችኋለሁ፣ ስለ ኑሮአችሁ ምን እንበላለን? ምን እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን? በማለት #አትጨነቁ። ሕይወት ከምግብ፣ ሰውነትስ ከልብስ አይበልጥምን? እስቲ የሰማይ ወፎችን ተመልከቱ፤ አይዘሩም፤ አያጭዱም፤ በጐተራም አያከማቹም፤ ይሁን እንጂ የሰማዩ አባታችሁ ይመግባቸዋል። እናንተ ከእነርሱ እጅግ አትበልጡምን? ለመሆኑ ከእናንተ መካከል ተጨንቆ በዕድሜው ላይ አንዲት ሰዓት መጨመር የሚችል አለን? ደግሞስ ስለ ልብስ ለምን ትጨነቃላችሁ? እስቲ የሜዳ አበቦችን ተመልከቱ፤ አይለፉም፤ ወይም አይፈትሉም። የሜዳ አበቦች እንዴት እንዲያድጉ ልብ አድርጋችሁ ተመልከቱ፥ ንጉሥ ሰሎሞን እንኳ ከእነዚህ አበቦች እንደ አንዲቱ አልለበሰም። ዛሬ ታይቶ በነጋታው እሳት ውስጥ የሚጣለውን የሜዳ ሣር ይህን ያህል እግዚአብሔር ካለበሰ እናንተንማ እንዴት አብልጦ አያለብሳችሁ?

ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች #አትጨነቁ።

ስለእናንተ እግዚአብሒር ያስባል! እግዚአብሒር ለእናንተ የሚያስበው አሳብ፥ፍጻሜው ያማረና ተስፋ የሚሰጥ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።

  — ማቴዎስ 6፥25
  — ኤርምያስ 29፥11
  — ፊልጵስዩስ 4፥6

#Join- @myblogshub
2.0K views17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-05 21:31:53 #ማሳሰቢያ:
•ከመብራታችሁ ጋር በማሰሮአችሁ ዘይት ያዙ•
እንግዲህ የሰው ልጅ ሲመጣ፥ በዚያን ጊዜ ሁለት ሰዎች በዕርሻ ላይ ይውላሉ፤ አንዱ ይወሰዳል፤ ሌላው ይቀራል። ሁለት ሴቶች በወፍጮ ይፈጫሉ፤ አንዷ ትወሰዳለች፣ ሌላዋ ትቀራለች። ሙሽራው
በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁም። ከሙሽራው ጋር አብሮ ለመሄድ፥ ከመብራታችሁ ጋር በማሰሮአችሁ ዘይት ያዙ!
~~~~~~~~
|ማቴዎስ 24 እና 25|
×××××××××××
መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ።
#Join - @myblogshub
1.9K views18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-03 06:04:49 What we sow in our life but do we sow seeds of righteousness!!

What “crop” will grow up from the seeds you planted today, or this past week, or this past month? God tells Israel to break up the hard ground of their heart.  The fallow ground – is a land that hasn’t been plowed for more than a year. It is ground that is hard and stubborn, resistant to the seed. Thus, the hard ground that will not allow the seed of the word to penetrate and become fruitful.

To break up the fallow ground, seek the Lord until He comes and rains righteousness on you. This should be immediately done: the season is passing; and if you do not get the seed in the ground, the early rain will be past, and your fields will be unfruitful. To immediately reap in mercy after sowing righteousness for one day. Stick with sowing in righteousness, you will reap in mercy in due time.
2.0K views03:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ