Get Mystery Box with random crypto!

#WORD_OF_THE_DAY “.......#የተትረፈረፈ_ምስጋና_እያቀረባችሁ_ኑሩ።” — ቆላስይስ | የእግዚአብሔር ጸጋ ወንጌል\ The Gospel of the grace of God\

#WORD_OF_THE_DAY
“.......#የተትረፈረፈ_ምስጋና_እያቀረባችሁ_ኑሩ።”
— ቆላስይስ 2፥7 (አዲሱ መ.ት)
አንድ የእግዚአብሔር ሰው እንዲህ ይላል
"Murmuring and complaining are the language of unbelief; Thanksgiving is the language of Faith"
ስለዚህ ምስጋና የእምነት ቋንቋ ነው ስለዚህ #መፅሐፍም #እያጉረመረማችሁ #ኑሩ #ሳይሆን #ምስጋና #እያቀረባችሁ #ኑሩ ነው የሚለው።
በክርስቶስ የሆነ ሰው አመስጋኝ ነው
መልካም የምስጋና ቀን
@whoweareinchrist