Get Mystery Box with random crypto!

Light Genera Business አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ 08/0 | Find Job In Ethiopia

Light Genera Business

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ

08/04/2014 የወጡ ስራዎች
#FB
->0 -3አመት
->ፆታ: ወ/ሴ
->ደሞዝ :4000-6000


#ሹፌር (ህዝብ 1
->የት ደረጃ፡ 10
->ፆታ፡ ወንድ
->የስራ ልምድ: ከ1አመት በላይ

#Casher ( beating ሆስፒታል ላይ ፋርማሲ ላይ ካምፓኒና ሬስቶራንት
->ልምድ ያላት
->ፆታ ሴት
->ደሞዝ 3500-6000

#Teaching (maths,physics,chemistry graduate
->0 -3አመት
->ፆታ: ወ/ሴ
->ደሞዝ :3500-6000

#ነርስ
->license ያላቸው
->ፆታ ሴት
->ደሞዝ-3000-4000

የስራ መደብ ፡ #ፀሀፊ
->የት ደረጃ ፡ ሰርተፊኬት
->የስራ ልምድ ፡ 2 አመት
->ፆታ:ሴት

የስራ መደብ ፡ #Biomedical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ፆታ:ወ/ሴ

የስራ መደብ ፡ #Biosystems_Engineering
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ፆታ:ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡ 5000-7000
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ

የስራ መደብ ፡ #Hydraulics_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-7000

የስራ መደብ ፡ #Water_irrigation_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ፆታ:ሴ/ወ
->ደሞዝ ፡ 4000-6000

የስራ መደብ ፡ #COTM
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0
->ደሞዝ ፡ 4000-5000

የስራ መደብ ፡ #Electro Mechanical
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0-2 አመት
-> ፆታ: ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡ 4000-5000

የስራ መደብ ፡ #Psychology
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ: 5000-6000
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ

የስራ መደብ ፡#Civil Engineering
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0
->ፆታ ፡ ወ/ሴ
->ደሞዝ ፡ 4000-6000

የስራ መደብ ፡ #አርክቴክት
->የት ደረጃ ፡ ዲግሪ
->የስራ ልምድ ፡ 0 -3አመት
-> ፆታ: ሴ/ወ
->ደሞዝ ፡በስምምነት

#Reception (ለክሊኒክ እና ለማሳጅ ቤት)
->10ኛ ጀምሮ
->ደሞዝ በስምምነት
->ፆታ ሴት
ደሞዝ 3000-4000

#Sales (ፈርኒቸር ላይ)
->ልምድ ያላት
->ፆታ ሴት
->ደሞዝ 4000-6000

#Accountant (ለፋብሪካ ለገራጅና ለcompony)
->ከ1አመት ጀምሮ የስራ ልምድ ያለው
->ፆታ ወ/ሴ
->ደሞዝ 7000+ ጀምሮ

#ስልክ ኦፕሬተር (ለድርጅቶች)
->10ኛ ጀምሮ 0 አመት
->ፆታ ሴት
-> ደሞዝ ከ3000+ ጀምሮ

የስራ መደብ ፡ #Applied_Biology_Chemistry_Physics
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ: 5000-6000
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ

የስራ መደብ ፡ #Marketing
->የት ደረጃ ፡ ዲፕሎማ /ዲግሪ
->የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-7000

የስራ መደብ ፡ #Chemical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0
->ፆታ:ወ/ሴ

የስራ መደብ ፡ #IT
->የት ደረጃ ፡ Degree
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-6000

የስራ መደብ ፡ #Electrical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 4000-6000

የስራ መደብ ፡ #Sociology
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡0 አመት
->ደሞዝ: 4000-6000
->ፆታ: ሴ/ወ

የስራ መደብ ፡ #Economics
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 4000-6000

የስራ መደብ ፡ #Sales
->የት ደረጃ ፡ 10/12
->የስራ ልምድ ፡0 አመት
->ፆታ: ሴት

የስራ መደብ ፡ #Mechanical_Engineering
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡0 አመት
->ደሞዝ: 4000-6000
->ፆታ: ሴ/ወ

የስራ መደብ ፡ #Socal_work
->የት ደረጃ ፡ Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000 -6000

የስራመደብ ፡ #Computer_Engineering
->የት ደረጃ ፡Degree
->የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት በላይ
->ደሞዝ ፡ 6000-8000
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ
->ፃታ : ሴ/ወ

#Casher(በፈረቃ)
->10
->0 አመት (የአ.አ መታወቂያ ያላቸው)
->ደሞዝ 2500-3500
->ፆታ ሴት

#ሼፍ/ረ/ሼፍ
->0-5 አመት
->4000-6000
->ፆታ ወ/ሴ

#ሱፐርቫይዘር (ለሆቴል)
->የስራ ልምድ 2-4
->ፆታ ወ/ሴ
-> ቦሌ አካባቢ

የስራ መደብ ፡ #Accountant
->የት ደረጃ ፡ Degree
->ፆታ: ሴ/ወ
->የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-6000

የስራመደብ፡ #Hotel_Management
->የት ደረጃ፡ degree
-> የስራ ልምድ: 0 አመት
->ፆታ:ሴ/ወ
->ደሞዝ: 4000-6000

#Barman
->ልምድ ያለው
->የቀንና የማታ
->ደሞዝ ከ5000-7000

የስራ መደብ ፡ #Management
->የት ደረጃ ፡ degree
->የስራ ልምድ ፡ 0_3 አመት
->ደሞዝ ፡ 5000-7000
->የስራ ቦታ ፡ አ.አ

#ፅዳትና ተላላኪ (ለባንክ)
->በ10ኛ, ጾታ ሴት
->ደሞዝ 1000-2000

#Sales
->10
->ጾታ ሴት
->ደሞዝ 3000-4000

#መስተንግዶ
->10
->0 አመት ፆታ ሴት
->ደሞዝ አሪፍ

#HO
->license ያላቸው
->ፆታ ወ/ሴ
->ደሞዝ 5000+

ማስታወሻ -አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 2 የስራ ቀናት በአካል በመምጣት ማመልከት ትችላላችሁ::
ለበለጠ መረጃ
አድራሻ:- ቦሌ መድሀኒዓለም ወደ 22 በሚወስደው መንገድ አዲሱ እስታድየም(በግ ተራ) ፊት ለፊት ያለው ንብ ኢንተናሽናል ባንክ ያለበት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 102
ስልክ 0961016858
0961016882
በስራ ሰአት በመደወል ይተባበሩን ።
Telegram:- @PostVacancy