Get Mystery Box with random crypto!

የሞት ጥቁር ወተት ~ [ የግጥም መድበል ] ተስፋኹን ከበደ ( ፍራሽ አዳሽ ) 'ሰው አምላ | pökä arts ™

የሞት ጥቁር ወተት ~ [ የግጥም መድበል ]

ተስፋኹን ከበደ ( ፍራሽ አዳሽ )

"ሰው አምላክ ቢኾንስ? በሐሳብ መቅደሱ
ፈጣሪስ ሠው ቢኾን? ሥጋን በመልበሱ
ድንቅ ነው! ረቂቅ ፤ ካ'ምላክ መወዳደር
ከምድር ላይ ቆሞ ፣ ሰማይ ላይ መንደርደር::
ከጥቁር ሰማይ ሥር . . .
በቃል ኀይለ-ብእር ፣ ብርሃንን መልበስ
በሕያው ነፍስ ላይ . . .
የሞት ጥቁር ወተት ፣ ለዘላለም መቅምስ::"

ተስፋኹን ከበደ
( ፍራሽ አዳሽ )
2013 ዓ.ም



ይፋዊ ገፆቻችን
@tobiyagitmnbejaz_yetibebmead
@tobiyamisrakterefe
@misrakterefetobiya