Get Mystery Box with random crypto!

የፍፄ ግጥሞች

የቴሌግራም ቻናል አርማ poimfitsae — የፍፄ ግጥሞች
የቴሌግራም ቻናል አርማ poimfitsae — የፍፄ ግጥሞች
የሰርጥ አድራሻ: @poimfitsae
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.05K
የሰርጥ መግለጫ

#አጫጭር ግጥሞች
#ወጎች
#መጣጥፍ እና ሌሎችም የጥበብ ስራዎች።
ለአስተያየት ፥ ጥያቄ ፥ እንዲሁም ፅሁፍ ለመላክ @ft2194
Follow
*youtube
https://youtube.com/channel/UC6lhxeXubv3KTAqrOmI7rhQ
*tiktok
https://vm.tiktok.com/ZMRfTvYWA/

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-02-20 09:27:18 ይብላሽ
አዎ እንክት ያርግሽ
ሽምድምድ አርግቶ
ሸፋፋም ያድርግሽ
ኩራትሽ ይራቅሽ
ብርድ ርድ ያድርገው
ሙቀት ይጣ ሰውነትሽ
ከጨጓራሽ ይጥፋ አሲድሽ
ጥሬ ስጋ ይጥላ ጭራሽ እንዳያምርሽ
ምትፈልጊው ፋይል ይፎርመት ከስልክሽ
ከመኪና ውጪ የሰው አይን ይብላሽ
አዋ እንክትክት ያድርግሽ
ፍየል ፍየል ሽተች ይቀየር ጠረንሽ
በተለይ የእግርሽ እሽ
ብልሽ ቆይ ምንድነው ሚሰማሽ
መልሽልኝ እና እኔ ልበላልሽ


እረቂቅ መላኩ እንዲህ ገጠመልሽ

@kidapoim
1.7K views𝘬𝘪𝘥𝘶𝘴 𝘥𝘦𝘳𝘦𝘫𝘦, 06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-20 09:23:19 https://www.tiktok.com/@fitsaetv/video/7066380245036715269?_r=1&u_code=deb97268bgma2j&preview_pb=0&language=en&_d=deb972hb8kam1i&share_item_id=7066380245036715269&source=h5_m×tamp=1645317624&user_id=6870143979539727366&sec_user_id=MS4wLjABAAAAI4eMxAXv6s7AvMLRutJw8rsdJjVGrlept4HL_I3ioPXBoxo76HpLMpzdhr0VW5dU&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_app_name=musically&share_iid=6870144276551452422&share_link_id=2c63d97f-e7ee-4775-aa7b-608959a35d2b
on tiktok
የእውቀት ጅማሬ
ሲያደርሰን ለዛሬ
ያለፍነው ፈተና ይቅር አይወራ።
======================
የያሬድ አዲ መራ ዘፈን በዚህ መልኩ ተዜመ!!
======================
ተማሪዎች ፈታ በሉበት!!
=======================
Follow us
Youtube.com/fitsaetv
Facebook.com/fitsaeman
t.me/poimfitsae
t.me/ft2194
Fitsaemagna@gmail.com
8.2K viewsFitsae T, edited  06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-17 18:00:24

1.3K viewsFitsae T, 15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-16 23:40:51
በቅርቡ በ #fitsaetv የዩትዩብ ቻናል በHD ጥራት መተላለፍ የሚጀምሩት ድንቅ መሰናዶዎች። እንዳያመልጥዎት!!!
እኛን ለማግኘት ከታች የሚገኙትን ሊንኮች ይጠቀሙ!!

Youtube.com/fitsaetv
t.me/poimfitsae
tiktok/fitsaetv
ለአስተያየት

t.me/ft2194
5.5K viewsFitsae T, 20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-16 22:01:13 ወተት ፕሮቲን ነው ሰውነት ያፋፋል..

አረቄ ጥሩ ነው ኑሮህን ያስረሳል..!!!

# ከወዳጃችን #wda

@ilovvll
@ilovvll
1.3K viewsመክሊት የ16ቷ, 19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-15 21:08:55
እ ግ ዜ ር ሚ ስ ት እ ን ዲ ያ ገ ኝ



እ ኔ ን አ ም ላ ክ ያ ር ገ ኝ



🅢ስውር ገፅ
ሱራ ቢራቢሮ



።።።።። ።።።።።
t.me/sufafel
t.me/sufafel
t.me/sufafel
1.1K viewsስውር ገፅ , 18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-15 13:46:52


በቅርቡ በፍፄ ቲቪ የሚጀምሩት አስደናቂ መሰናዶዎች
#ሰብስክራይብ በማድረግ ይደሰቱ ይዝናኑ ይማሩ
8.6K viewsFitsae T, 10:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-12 21:31:36
ዳ...........ሺ አ ካ ሌ ን ደ ባ ብ ሺ



ስጋዬስ ግግር ነው ነፍሴን አታሳሺ



🅢ስውር ገፅ
ሱራ ቢራቢሮ
1.1K viewsስውር ገፅ , 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-11 21:42:55
ራ ቁ ት ራ ቁ ት

ለ ሱ አ ደ ለ ም ወ ይ

መ ቀ ነ ት ፈ ት ቼ ማ ህ ተ ብ ያ ጠ በ ኩ ት

ራ ቁ ት ራ ቁ ት

ደ ሞ ባ ት ጋ ሩ ኝ!!

🅢ስውር ገፅ
ሱራ ቢራቢሮ




።።።።። ።።።።።
t.me/sufafel
t.me/sufafel
t.me/sufafel
1.1K viewsስውር ገፅ , 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-10 15:53:35 ተጠንቀቅ አሳርፍ

••••••••••••••••••••••••••••••••

ቀን አገኘሁ ብለህ
አንዱን ለማሳመን ~ ወይ ለማደናገር
ጊዜ በቀደደው
ከአቅም በላይ ከፍተህ ~ ውሸት ስትናገር
ወድቃ እንዳላዝንብህ
በአፍህ የያዝካት ~ የልቤ እናት ሐገር


ከሙሉቀን
@poimfitsae @poimfitsae
@poimfitsae @poimfitsae
5.9K viewsFitsae T, edited  12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ