Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ በስራ ምክንያት የሚቋረጥ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ስለማሳወቅ ******************* | #ድሬ በመንገዴ ላይ.... 📸

መረጃ
በስራ ምክንያት የሚቋረጥ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ስለማሳወቅ
*******************

የድሬዳዋ አስተዳደር ኤሌክትሪክ አገልግሎት ነሀሴ 24 ቀን 2014 ዓ.ም ኤሌክትሪክ መስመር ውስጥ የገቡ ዛፎችን የመቁረጥ ስራ እንደሚያከናውኑ ገልፀዋል ፡፡

በዚህም መሰረት ለገሀሬ ሙሉ፣ ገንደገበሬ እና አካባቢዎቻቸው ጠዋት ከ2፡00 እስከ 8፡00 ድረስ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡