Get Mystery Box with random crypto!

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት ሙከራ በድሬዳዋ ጀመረ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለ | #ድሬ በመንገዴ ላይ.... 📸

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት ሙከራ በድሬዳዋ ጀመረ

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በዛሬው ዕለት ነሐሴ 23,2014 ዓ.ም ተከታታይ የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት ሙከራ በድሬዳዋ ከተማ መጀመሩን አስታወቀ፡፡

በድሬዳዋ ከተማ የደንበኞች የኔትወርክ ሙከራ በ2G፣ 3G እና 4G ኔትወርኮች የሚካሔድ ሲሆን÷ ደንበኞች በ07 በሚጀምረው የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ መስመር የስልክ ቁጥሮቻቸውን መርጠው ሲም ካርድ መግዛት እንደሚችሉ ተገልጿል፡