Get Mystery Box with random crypto!

በኃጢአት ወድቄ       ምህረትህን ናፍቄ       ከደጅህ ብመጣ እንዳለፈው ጊዜ     ክፍት መቅ | ፍልስፍና

በኃጢአት ወድቄ
      ምህረትህን ናፍቄ
      ከደጅህ ብመጣ
እንዳለፈው ጊዜ
    ክፍት መቅረዝ የለ
ለጠፋሁት ልጅህ
    ፍለጋ እንዳትመጣ
              ግና
     ''ጥለህ አጥልምና''
ምን ቢከፋ ስራዬ
    ሰውነቴ ቢሸፍት ከላዬ
ዳግም ሰው አድርገኝ
ሰው መሆንን ለግሰኝ  ።።
  '' እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ እየን '