Get Mystery Box with random crypto!

በአንድ ወቅት ላውረንስ ሪፕል የተባለ ግለሰብ አንድ ባንክ ይገባና ዝርፊያ ይፈፅማል ነገር ግን እን | ፍልስፍና

በአንድ ወቅት ላውረንስ ሪፕል የተባለ ግለሰብ አንድ ባንክ ይገባና ዝርፊያ ይፈፅማል ነገር ግን እንደሌሎች ሌቦች ብሩን ይዞ #አልተሰወረም ። እንዲያውም በተቃራኒው ፖሊሶች እስኪመጡ ቁጭ ብሎ #ጠበቃቸው ። በዚህ የተገረሙት ፖሊሶችም እንደዚህ አይነት ነገር ለምን እንዳደረገ ሲጠይቁት " ከሚስቴ #ጭቅጭቅ እና ንትርክ እስር ቤት ብገባ ይሻለኛል" ብሎ መለሰ ። የሚያስገርመው እና የሚያስቀው ነገር ግን የተፈረደበት ፍርድ ለ 6 ወራት ያክል ከቤት #ሳይወጣ ከሚስቱ ጋር ጊዜውን እንዲያሳልፍ ነው


Join us