Get Mystery Box with random crypto!

የኢፌዴሪ ፕላንና ልማት ሚኒስቴር | Ministry of Planning and Development - Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ pdc_ethiopia — የኢፌዴሪ ፕላንና ልማት ሚኒስቴር | Ministry of Planning and Development - Ethiopia
የቴሌግራም ቻናል አርማ pdc_ethiopia — የኢፌዴሪ ፕላንና ልማት ሚኒስቴር | Ministry of Planning and Development - Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @pdc_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 943
የሰርጥ መግለጫ

ኢኮኖሚውን በረዥም እና በመካከለኛ የልማት ዕቅድ በመምራት፥ በፈጣን መዋቅራዊ ለውጥ ዘላቂ ልማት ለማምጣት ይሠራል
ወደ ቻናላችን ስለመጡ እናመሰግናለን

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-17 17:33:19 https://twitter.com/AminaJMohammed/status/1548496005112377345?s=09
111 views14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 17:33:19 https://twitter.com/FitsumAdela/status/1548540068729585664?s=09
113 views14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 19:13:36 https://twitter.com/fanatelevision/status/1548334625264521218?t=YkLzKMO58RGzWFKylCrzaA&s=09
167 views16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 19:12:27 https://twitter.com/EthiopianNewsA/status/1548338912472379395?t=DlLp4ArqD2J7xWSYhLQaWQ&s=09
164 views16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 18:30:25
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ወርሐዊ ሪፖርት መሠረት በሰኔ ወር 2014 ዓመታዊ አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 34.0 ከመቶ ሆኗል። በሰኔ 2014 ዓ.ም ግን የታየው የምግብ ዋጋ ግሽበት በመጠኑ መረጋጋት የታየበት ሲሆን በተቀራኒው ደግሞ ምግብ ነክ ያልሆኑ የኢንዴክሱ ክፍሎች በያዝነው ወር የመጨመር ሁኔታ አሳይቷል ካለፈው ዓመት ሰኔ ወር 2013 ዓ/ም ጋር ሲነፃፀርም የ28.4 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል፡፡
168 views15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 18:16:41
164 views15:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 17:16:14
181 views14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 17:15:41 ኢትዮጵያ የዘላቂ ልማት ግቦችን ለማሳካትና ዘላቂ ሰላምን እዉን ለማድረግ የምታከናዉናቸዉን ተግባራት እንደሚደግፍ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡

በኒዮርክ ከሚካሄደዉ የዘላቂ የልማት ግቦች ግምገማ ጎን ለጎን የኢፌዲሪ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶ/ር ፍጹም አሰፋ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሃፊ አሚና መሃመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዉይይቱ ሚኒስትር ዶ/ር ፍጹም አሰፋ ኢትዮጵያ በተለያዩ ተግዳሮቶች ዉስጥ ብትሆንም ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ እያከናወነች ያለችዉን ሁሉን አቀፍ ተግባራት አብራርተዋል፡፡

ሃገሪቱ ከተጋረጡባት ፈተናዎች ሁሉ ትገዝፋለች ያሉት ዶ/ር ፍጹም አሰፋ መንግስትና ህዝብ በጋራ በሚሰሩት የተቀናጄ ስራ ወደ ብልጽግና ትሻገራለች ሲሉ ገልጸዋል፡፡ የመንግስታቱ ድርጅት ምክትል ዋና ጸሃፊ አሚና ሞሃመድ በበኩላቸዉ ኢትዮጵያ የዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት እያከናዎነች ያለችዉን ተግባራት አድንቀዋል፡፡

ሃገሪቱ አሁን ያለችበትን ሁኔታ እንደሚገነዘቡ የገለጹት ምክትል ዋና ጸሃፊዋ የልማት ግቦቹን ለማሳካትና ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ለምታከናዉናቸዉ ተግባራት ድርጅቱ ድጋፉን እንደሚያጠናክር አረጋግጠዋል፡፡
181 views14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 07:51:03 https://twitter.com/UNEthiopia/status/1547881200395571200?t=lIA_hrWlev8howhHGrDRTQ&s=09
225 views04:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 07:38:23 https://twitter.com/FitsumAdela/status/1548082404564209664?t=HOq3jbomq1OThZfprVcP7Q&s=09
224 views04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ