Get Mystery Box with random crypto!

ᴘᴀɪɴ кιʟʟєя 💊💔😈

የቴሌግራም ቻናል አርማ pain_killerrs — ᴘᴀɪɴ кιʟʟєя 💊💔😈
የቴሌግራም ቻናል አርማ pain_killerrs — ᴘᴀɪɴ кιʟʟєя 💊💔😈
የሰርጥ አድራሻ: @pain_killerrs
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 544
የሰርጥ መግለጫ

ᵇʸ ᵒⁿ 🥀Ye Ab🖤
#ᴍᴜsɪᴄ
#ᴄᴏᴜᴘʟᴇ_ᴘɪᴄ
#ᴛɪᴋᴛᴏᴋ
#ɢɪғ
#ᴍᴇᴍᴇ
#ᴊᴏᴋᴇ
#ᴠɪᴅᴇᴏ
#ғᴜɴ_ᴠᴅ
#ʟᴜᴠ_ʜɪsᴛᴏʀʏ

💬ᶜʳᵒˢˢ &ᶜᵒᵐᵐᵉᶰᵗ
ᴵᶰᵇᵒˣ @t_o_x_i_c

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-12-11 21:34:47


..አንቺ ጨረቃ ሆይ ቅረቢ ወደኔ :

የሆንኩትን ሁሉ እንዲነግርሽ አይኔ ..

@pain_killerrs
23 viewsᴘ υ м ρ к ι и𝐄𝐄 , 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 21:34:47
thats true.....
23 viewsᴘ υ м ρ к ι и𝐄𝐄 , 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 21:34:18
23 viewsᴘ υ м ρ к ι и𝐄𝐄 , 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 21:34:00 አበል ከደሞዝ በምን ይለያል?


ጀለስ
#ደም_ወዝ፦ ወዛችንን ጠብ አድርገን የምናገኘው ሲሆን
#አ_በል ግን አአአአ ስንል የሚያጎርሱን ይመስለኛል

ከወደዱት
#ሼር
23 viewsᴘ υ м ρ к ι и𝐄𝐄 , 18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 21:33:40 አንዳንድ ጊዜ እንደማልወድሽ
እንዲሰማሽ ካረኩ ይቅርታ አድርጊልኝ
ግን እመኚኝ ከማታውቂው በላይ
እወድሻለሁ።

@pain_killerrs
23 viewsᴘ υ м ρ к ι и𝐄𝐄 , 18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 21:33:06 ሲከፋኝ ማኩረፍ እንጂ
መቀየም አላውቅም ሲበድሉኝ
ሰውን መራቅ እንጂ ቂም
መያዝ አልችልም

@pain_killerrs
23 viewsᴘ υ м ρ к ι и𝐄𝐄 , 18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 21:28:08 አሻግሬ የመጨረሻውን የህይወቴን መስመር ማየት ተመኘሁ...ሞኝነት ይመስላል አይደል ..ግን እውነቴን ነው ከሆነ አመታት በኋላ የሚኖረኝን ማንነትና ህይወት...ብቻ ባየው ተመኘሁ ...ግን የሚቻል ቢሆን ነገሮች ቀላል የሚሆኑ አይመስላችሁም ..ምናልባትም በብዙ ነገሮች ባለፋን ነበር ...

@pain_killerrs
23 viewsᴘ υ м ρ к ι и𝐄𝐄 , 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 21:27:01
..በድጋሚ ለልቤ አጉል ተስፋን መስጠት አልፈልግም....ግን አጠገቤ ስለነበርሽና እጅሽን ስለያዝኩ ደስተኛ ነበርኩ...
ደሞ እውነት ነው ነበርም. . .


@pain_killerrs
23 viewsᴘ υ м ρ к ι и𝐄𝐄 , 18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 21:26:26 ዘንድሮስ እንጃ የነካኝን ነገር
ጭራሽ ከነባሏ ትናፍቀኝ ጀመር

@pain_killerrs
22 viewsᴘ υ м ρ к ι и𝐄𝐄 , 18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ