Get Mystery Box with random crypto!

የኡስታዝ ወሒድ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ oustaz_wehid — የኡስታዝ ወሒድ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ oustaz_wehid — የኡስታዝ ወሒድ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @oustaz_wehid
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.22K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል የኡስታዝ ወሒድ የኦዲዮ ትምህርቶች የሚገኝበት ገፅ ነው ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ይከታተሉ ሸር ያድርጉ ።

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-12-12 08:13:05
305 views05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 07:36:00

ሊላሂ ተዓላ.. ብለን እናንብብ ለሌሎችም ሼር እናድርግ.
#አንድ_ሙስሊም_ያልሆነ_ሰው_(ካፊር)_ሲሞትለእርሱ ከአልሏህ ራህመትን መለመን ማለትም አልሏህ ይዘንለት ወይም አልሏህ ይማረው ማለት ክልክል ነው።
* ነገር ግን እስልምናን ሳይዝ ( በኩፍር) ላይ በመሞቱ እናዝናለን። እንጂ ለእርሱ ምንም አይነት ዱዐእ ማድረግ አይቻልም።
قال تعالى:إِنَّ ٱللَّهَ_لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِۦ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَٰلِكَ لِمَن يَشَآءُ ۚ
አልሏህ በተከበረው ንግግሩ እንድህ ይላል፦
" አልሏህ በርሱ ያጋራን(ከእርሱ ውጭ ያመለከን) አይምርም። ነገር ግን ከክህደት በታች የሆነን ማንኛውም ወንጀል እርሱ ለፈለገው ይምራል።
 قال رسول الله صلى الله عليه وسلم إن الله عز وجل ليغفر لعبده ما لم يقع الحجاب قالوا يا رسول الله وما وقوع الحجاب قال أن تموت النفس وهي مشركة 
➙ የአልሏህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ ብለዋል፦
አልሏሁ ለባሪያው ግርዶሽ እስካልተከሰተበት ድረስ ይምረዋል።
ግርዶሹ ምንድን ነው አንቱ የአልሏህ መልእክተኛﷺ ሆይ ሲሁ ጠየቋቸው። እሳቸውም ነፍስ ሙሽሪካህ(ከአልሏህ ውጭ ያለን እየተገዛች) ከሞተች ማለትም ሙስሊም ሆና ካልሞተች ነው። በማለት ነገሯቸው።

ስለዚህ አንድ ሰው ሙስሊም ሆኖ ካልሞተ የፈለገውን ያክል መልካም ስራ ቢሰራ ወይም መልካም ቢሆን ከአልሏህ ዘንድ ቅንጣት ደረጃም ሆነ ምንዳ የለውም።
◍ ምክንያቱም ትልቁን የአልሏህን ሀቅ ስላልፈፀመ.
የአልሏህ ትልቁ ሀቅ በአልሏህ እና በመልእክተኛው ማመን ነው።
◍ መልካም ስራዎች ከአልሏህ ዘንድ ተቀባይነት ይኖራቸው ዘንድ መጀመሪያ ሙስሊም መሆን አለበት።
الغازية لنصرة دين الله
309 views04:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 23:37:22 ألقيت المتاع على الدابة وضعته
296 views20:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ