Get Mystery Box with random crypto!

*እጅግ ወሳኝ እና አገብጋቢ ወቅታዊ ጉዳይ* ተበዳዮቹ በዳዮች ይከሷቸዋል ብሎም ያስሯቸዋል ከቶ | የ ኡስታዝ ሀቢብ ኑሩ የድምፅ ፋይሎች

*እጅግ ወሳኝ እና አገብጋቢ ወቅታዊ ጉዳይ*

ተበዳዮቹ በዳዮች ይከሷቸዋል ብሎም ያስሯቸዋል ከቶ በየትኛው ህግ

*ሸይኽ ኡመር ኢማም አይታሰሩም።!!*

*የሙስሊሙ መሪ አሚራችን አባታችን ሙፍቲም አልወረዱም ነገም አይወርዱም!!!*

የየትኛው ሀገር ህግ ነው ተበዳይን እሰር የሚል

ያጀመአ ሁላችሁም ይሄንን ወቅታዊ ጉዳይ ችላ ሳትሉ ላይክ ሼር በማድረግ ድምፅ ሁኑ አላፊነታችሁን ተወጡ አማና ግደታችን ነው