Get Mystery Box with random crypto!

የተሥፋየ አለሙ 'እባክህ መምህሩ' የተሰኘውን የሙዚቃ ክሊፕ በhope plus ዩቲዩብ ቻናል ያገኙታ | Our World

የተሥፋየ አለሙ "እባክህ መምህሩ" የተሰኘውን የሙዚቃ ክሊፕ በhope plus ዩቲዩብ ቻናል ያገኙታል። የመምህር ተስፋየ አለሙን ስራ subscribe በማድረግ እናበረታታው። ተስፋየ አለሙ ዘገየ አይነሥውር ወንድማችን ሲሆን በሚያዚያ 23 አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የቋንቋ መምህር ነው። የተሠማችሁንም comment ስጡት. Have you watched Tesfaye Alemu's " ibakh memhur" music video??