Get Mystery Box with random crypto!

ኒኮላስ ቴስላ(electric) ለአለም ሕዝብ ያለ ቆጣሪ እንዲዳረስ ይፈልግ ነበር። የተለዋዋጭ(al | Our World

ኒኮላስ ቴስላ(electric) ለአለም ሕዝብ ያለ ቆጣሪ እንዲዳረስ ይፈልግ ነበር።

የተለዋዋጭ(alternative) መብራት ፈጣሪ የሆነው ኒኮላስ ተስላ መብራትን ያለ ገመድ በማስተላለፍ ሰዎች አንፖሎችን ብቻ በመግዛት እንዲጠቀሙ ይፈልግ ነበር።

በርግጥ መብራትን ያለሽቦ ማንቀሳቀስ የማይመስል ነገር ሊመስለን ይችላል ኒኮላስ ተስላ ግን ይሄንን ማድረግ ይቻላል ብሎ ያምናል ለዚህም እንደምሳሌ የሚያነሳው መብረቅን ነው መብረቅ መብራት ነው መብረቅ ግን ከዳመና ተነስቶ መሬት ላይ ያሉ ሰዎችን ወይም ሌሎች ነገሮችን ይመታል ሥለዚህ መብራት በአየር ላይ ያለሽቦ መንቀሳቀስ ይችላል ማለት ነው።

ኒኮላስ ቴስላም ይሄንን እንዳሳካ ይነገራል ነገር ግን ፈጠራው ሆን ተብሎ እንደተደበቀ ይታሠባል; እንደምክንያት የሚነሳው ደግሞ ይሄ ቴክኖሎጂ የመብራት ቆጣሪን ሊያጠፋ ሥለሚችል ነው ይሄ ደግሞ አገራትን እና ድርጅቶችን ኪሳራ ውስጥ የሚከት ነው ምክንያቱም መብራት በአሁኑ ሰአት ትልቅ ቢዝነስ ሥለሆነ.

!!