Get Mystery Box with random crypto!

ለአዕምሮአችን እንጠንቀቅ ለሆዳችን እኮ በጣም ጥንቃቄ እናደርጋለን፤ በፍፁም የቆሸሸ ምግብ አንበላ | Our World

ለአዕምሮአችን እንጠንቀቅ

ለሆዳችን እኮ በጣም ጥንቃቄ እናደርጋለን፤ በፍፁም የቆሸሸ ምግብ አንበላም።
ታዲያ የነገ መድረሻችንን ለሚወስነው አዕምሯችንስ??

አዕምሯችን እንደ መሬት ነው፤ የተዘራበትን ማብቀል ነው ስራው።
መልካም ነገር ከነገርነው፣ መልካም ነገር ካየ የህይወት መንገዳችን ያማረና ደስተኛ እንሆናለን።

ለአዕምሮህ ምንድነው የምትመግበው? መጥፎ ዜና ነው ወይስ መልካም ሀሳብ? ስለ ሰው አሉባልታ ነው የምታስበው ወይስ ስለ ነገ መድረሻችን? ምርጫው ያንተ ነው። መልካሙን ምረጥ።

መልካም ቀን!