Get Mystery Box with random crypto!

🍁GANGSTER🍁

የቴሌግራም ቻናል አርማ ourmud — 🍁GANGSTER🍁 G
የቴሌግራም ቻናል አርማ ourmud — 🍁GANGSTER🍁
የሰርጥ አድራሻ: @ourmud
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 471
የሰርጥ መግለጫ

😘Ŵęłçőmĕ_ţŏ_mý_čĥãňñĕľ
#Funny_video 😂
#Best_pictures🌌
#Tik_tok_video ◁▯▯▷
#Dance_video 💃💃
#Music_video__audio🎬📀
#Birthday_pic🎉🎊
#Couple_picture
#Best Novels 🔥🔥

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-10 12:47:23 እስራኤል በለጠ
ሱስ ሆነሽብኝ
#SIZE.730.1KB

ዘፈን በ kb size ለማግኘት

@ourmud
@ourmud
@ourmud

Ene erasu kezi zefen sus yezognal

Share
32 viewsĸıñġ ő£ ĵªĥ, 09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 12:42:54 አንዷ ታክሲ ውስጥ አጠገቤ ተቀምጣ የሆነ ቦታ አቀሀለው ልበል
አላለችም


አዎ,TV ፕሮግራሞች ካለቁ በኋላ
"#_እሽሽሽ" የምለው እኔ ነኝ¡
#እረዳት_እንካ_ሁለት_ሰው_ቁረጥ
33 viewsĸıñġ ő£ ĵªĥ, 09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 12:41:01 ይኸው 1 በቆሎ 25 ብር ገዝተን

ፈልፍለን በቁጥር እየተካፈልነው ነው፡፡
33 viewsĸıñġ ő£ ĵªĥ, 09:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 12:34:36 በጥያቄያችሁ መሰረት የጎሳዬ ተስፋዬን ዘፈን ኢቫንጋዲን ሙሉውን አምጥተናል ቻናላችንን JOIN ይበሉ SHARE ያድርጉ
@ourmud
@ourmud
@ourmud
33 viewsĸıñġ ő£ ĵªĥ, 09:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 10:51:27 ስሚማ ፍቅረኛሽ እኮ እየደረበብሽ እኮ ነው

የትኛው?#ዳኒ ወይስ #ሚኪ

#ሚኪ

#ሚኪ_ሀይሌ ወይስ #ሚኪ_ሞላ

#ሚኪ_ታደሰ

መነፅር የሚያደርገው ወይስ የማያደርገው

የማያደርገው

ጥርሰ ፍንጭቱ ወይስ ወላቃው

ወላቃው

ወይኔ ከእንግዲ ወንድ አላምንም


Abet wandoch eko
53 viewsĸıñġ ő£ ĵªĥ, 07:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 10:49:44 ኢቫንጋዲ
የሐመሯ ወጣት

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
የሀመሯ ወጣት
54 viewsĸıñġ ő£ ĵªĥ, 07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 10:49:19 #ታምራት_ደስታ
#ሀኪሜ_ነሽ

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
54 viewsĸıñġ ő£ ĵªĥ, 07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 10:48:50
የአመታት ናፍቆቴን
የአመታት ጥበቃ
በክህደት ቃላት
በፍቅራችን ሲያበቃ
ከተውከኝ ቦታ ላይ..
.. አለቀስኩ ዳግመኛ
ለካስ እግዜር ነበር
ታዛቢና ዳኛ።
አየኸው አለሜ
ክህደትህ ሲያስነባኝ
ሲመረኝ መበደል
ዝናቡ ዘነበ..
እግዜር አሳዝኜው...
አለቀሰ መሰል ....
50 viewsĸıñġ ő£ ĵªĥ, 07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 10:48:01
1መስከረም-እዩኝ ባይ

2ጥቅምት-ሳቂታ

3ህዳር-አወዛጋቢ

4በታህሳስ-አልቃሻ

5ጥር-ተወዳጅ

6የካቲት-ስሜታዊ

7መጋቢት-ጥሩ ጓደኛ

8ሚያዝያ-ተናዳጅ

9ግንቦት-እለህኛ

10ሰኔ-ጣፋጭ

11ሀምሌ-አፋቃረ

12ነሀሴ-ብልጣብልጥ

13ጳጉሜ-ቆንጆ
.............................
ሁላችሁም ተቀላቀሉ

Leke new esti comment lay
46 viewsĸıñġ ő£ ĵªĥ, 07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 10:47:14 ° ° ° #ይቺ_ደሞ_ብር_ከመውደዷ_የተነሳ

የወንድ Photo ስታይ ራሱ Zoom አድርጋ ኪሱን ነው ምታየው
47 viewsĸıñġ ő£ ĵªĥ, 07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ