Get Mystery Box with random crypto!

መቀሌ በመቀለ ከተማ ላይ ተፈፀመ በተባለ የአውሮፕላን ጥቃት 4 ሰዎች መገደላቸውን እና በጥቃቱ ሌ | አገልግል

መቀሌ

በመቀለ ከተማ ላይ ተፈፀመ በተባለ የአውሮፕላን ጥቃት 4 ሰዎች መገደላቸውን እና በጥቃቱ ሌሎች 9 ሰዎች መጎዳታቸውን የዓይን እማኞች እና የሆስፒታል ምንጮች መናገራቸውን የጀርመን ድምፅ ዘግቧል። 

የኢትዮጵያ መንግሥት አየር ኃይል በትግራይ «ወታደራዊ ስፍራዎች ላይ ብቻ ያነጣጠረ» ጥቃት መፈፀሙን አስታወቋል። በሰላማዊ ሰዎች መኖርያ አካባቢ ተፈፅሟል ተብሎ በትግራይ አማፅያን ሽብርተኛው ህወሓት የቀረበበትን ክስም ዉድቅ አድርጓል።