ቀን 17/07/15 የወጣ ማስታወቂያ በጣም አስቸዃይ የስራ ማስታወቅያ ድርጅታችን ፀዳል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር ። የሽያጭ ሰራተኞችን እንዲሁም ወኪል አከፉፉዬችን አሰልጥኖ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ መሰፈርቶች የት/ት ደረጃ : 10+ (መፃፍ እና ማንበብ የሚችሉ ) ብዛት...25 ፃታ፡ ወ/ሴ ደሞዝ ፡ 7200ከፍተኛ ኮሚሽን እና ትራንሰፖት ጨምሮ ደርጅቱ ያዘጋጀውን የ mind set ፣ የሸያጭ ክህሎት እንዲሁም የግሎን business መጀመር እንደትችሉ የሚረዳችሁን ስልጠና ወሰደዉ ወዲያዉኑ ወደ ስራ ይገባሉ፡፡ ሴቶች ይበረታታሉ ከ 10 አመት በላይ ልምድ ባላቸው እና ብዙዎችን ስኬታማ ባደረጉ ባለሙያዎች ስልጠና እንሰጣለን : ለስልጠና እና ለመመዝገቢያ 400 ብር ዘወትር ከ ሰኞ-ቅዳሜ ከ 2:00- 11:00 ሰዓት በአካል በ መምጣት መመዝገብ ይችላሉ። ማስታወቂያዉ ከ ወጣበት 5 ተከታታይ ቀናት ይመዝገቡ። ለ ምዝገባ የምትመጡ። ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ በፍጥነት ይመዝገቡ አድረሻ ፦ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደዉ መንገድ ቅዱስ ያሬድ ሆስፒታል ፊት ለፊት አባይ ባንክ ያለቤት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 09 ,0916797826 !!!!በስራ ስዓት ይደውሉ እናመሰግናለን!!!! 868 viewsDj Ad, 06:05