Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 17/07/15 የወጣ ማስታወቂያ     በጣም  አስቸዃይ የስራ ማስታወቅያ ድርጅታችን  ፀዳል | All Chemical of cosemtices and Ditergent

ቀን 17/07/15 የወጣ ማስታወቂያ
    በጣም  አስቸዃይ የስራ ማስታወቅያ
ድርጅታችን  ፀዳል ትሬዲንግ  ኃ/የተ/የግል/ማህበር ። 
  የሽያጭ ሰራተኞችን እንዲሁም ወኪል አከፉፉዬችን አሰልጥኖ   መቅጠር  ይፈልጋል፡፡ 
መሰፈርቶች
                
የት/ት ደረጃ :      10+ (መፃፍ እና ማንበብ የሚችሉ )

  ብዛት...25
    ፃታ፡       ወ/ሴ
ደሞዝ ፡ 7200ከፍተኛ ኮሚሽን እና   ትራንሰፖት ጨምሮ 


ደርጅቱ ያዘጋጀውን የ mind set ፣  የሸያጭ ክህሎት  እንዲሁም የግሎን business መጀመር እንደትችሉ የሚረዳችሁን ስልጠና ወሰደዉ   ወዲያዉኑ ወደ ስራ  ይገባሉ፡፡
  ሴቶች ይበረታታሉ

  ከ 10 አመት  በላይ   ልምድ  ባላቸው እና ብዙዎችን  ስኬታማ  ባደረጉ  ባለሙያዎች  ስልጠና  እንሰጣለን :

ለስልጠና  እና  ለመመዝገቢያ 
                 400  ብር

ዘወትር ከ ሰኞ-ቅዳሜ ከ 2:00- 11:00 ሰዓት በአካል በ መምጣት መመዝገብ ይችላሉ። ማስታወቂያዉ ከ ወጣበት 5 ተከታታይ ቀናት ይመዝገቡ።

ለ ምዝገባ የምትመጡ።
  ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ በፍጥነት ይመዝገቡ
አድረሻ ፦ ከመገናኛ  ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደዉ መንገድ ቅዱስ ያሬድ  ሆስፒታል ፊት ለፊት  አባይ ባንክ ያለቤት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 09

,0916797826
!!!!በስራ ስዓት ይደውሉ እናመሰግናለን!!!!