Get Mystery Box with random crypto!

Osman Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ osmanethio — Osman Ethiopia O
የቴሌግራም ቻናል አርማ osmanethio — Osman Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @osmanethio
ምድቦች: ቪዲዮዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25
የሰርጥ መግለጫ

Osman ethiopia

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-01 14:00:01
ትላንት አሕባሾች ባስነሱት የውንብድና አብዮት ቀን ሙሉ ዘግተውት የነበረው ዑመር ኢብኑል ኸጣብ መስጂድ ዛሬ የተከፈተ ሲሆን ልክ እንደ አዲስ አበባ መጅሊስ ኦፊሱን እንደዚህ ሰባብረውታል።
363 viewsAhmad hamadi, 11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 13:59:21
ተጎጂዎችን ጎብኝተዋል
=================
ከውጭና ከውስጥ ጠላቶች ጋር በመተባበር ሃገር ለማፍረስ እየሠራ እንደሆነ በሚጠቁም መልኩ ከኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ መግለጫ የተሰጠበት የአሕባሽ ቡድን፤ በትናንትናው ዕለት የአዲስ አበባ መጅሊስን አጥር ሰብሮ በንብረትና በሰው ላይ ቀላል የማይባል ጉዳት ማድረሱ ይታወሳል።

በዕለቱ የከተማ አስተዳደሩ በአንድነት ፓርክ ባዘጋጀው መሰናዶ ላይ ተጋብዘው የተገኙት የአዲስ አበባ መጅሊስ ፕሬዝዳንት "ሐጂ" ሱልጧን አማን ኤባና በወንበደዎቹ ለሰዓታት ታግተው የነበሩት ጸሐፊያቸው ሸይኽ ሐሚድ ሙሳ፤ በዛሬው ዕለት ትናንት ከፍተኛ ድብደባ የተፈጸመበትን መቶ አለቃ ዓሊን በቤቱ በመገኘት ጎብኝተዋል።

ወንድማችን ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት ሲሆን የደበደቡት አረመኔዎች ሙቷል ብለው በሊፍት መውጫው ጉድጓድ ውስጥ ሊጥሉት እንደነበር፤ ከዚያም ከመካከላቸው አንዱ «በሶፋ ወንበር ሸፍኑት!» ብሎ ጮኾ ወንበሩን እንደጫኑበት መናገሩ ተሰምቷል።

ለዚህ አረመናዊ ድርጊት መንግስት እርምጃውን እንዲወስድ እንጠይቃለን። ይበቃል

አሕባሽ ከዚህም በላይ ሃገር ሳያፈርስ በጊዜ መላ ሊበጅለት ይገባል።
379 viewsAhmad hamadi, 10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 22:57:56
አይይ…¡


ኧረ! ተው ሙድ አትያዙ¡




ግን የምር አዲስ አበባ መጅሊስ ስብሰባ አለ በማለት በውሸት ምንም ሴራውን የማያውቁ ሰዎችን ከአዲስ አበባም ውጭ ጠርተው ነበር።

እነዚህ የውስጥ ሴራውን ምንም የማያውቁት እንዲፈቱ ተደርገዋል።
455 viewsAhmad hamadi, 19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 22:57:47 ጽንፈኛዎቹ ዲያቆኖች አሕባሾችን ማኖ አስነክተው ራሳቸው ላይ ጎል እንዲያስቆጥሩ ካደረጓቸው በኋላ፤ የታሰሩ ጊዜ ይሄው ድምፅ ሳይሆኗቸው ቀሩ። ሰንሰለቱ ሲጣራ እንዳይደረስባቸው መደበቃቸው ይሆን¿ ሰው እንደት በዚህ ወቅት የማይሆን ፋውል ይሠራል? ቀን ሲጥልህ¡ ግፉ'ሳ!
405 viewsAhmad hamadi, 19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ