Get Mystery Box with random crypto!

ጀበሉ ጅማ ደርሷል ለተወሰኑ ጊዜያት ከሀገር ውጭ የነበረው የታሪካችን ፀሀፊ እና ተ | Osman Ethiopia

ጀበሉ ጅማ ደርሷል

ለተወሰኑ ጊዜያት ከሀገር ውጭ የነበረው የታሪካችን ፀሀፊ እና ተራኪ የሆነው ውዱ ወንድማችን ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ወደ ሀገር ተመልሷል::
የመጀመሪያ ዚያራውም በትውልድ ቄኤው የአባጂፋር ሀገር ጅማ በሳምንታዊው የደዕዋ ፕሮግራም በታላቁ ሙኒር መስጂድ ይሆናል::

እናም ዛሬ ከጁምዓ መልስ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ቆይታችን በታላቁ ሙኒር መስጂድ ከኡስታዝ አህመዲን ጀበል ጋር ይሆናል ኢንሻአላህ!!

ላልሰሙ አሰሙ መግሪብ ሙኒር መስጂድ እንገናኝ!!!