Get Mystery Box with random crypto!

በፀሎት ሁላችንም ተግተን ወደ ፈጣሪያችን እንፀልይ በውጭም በሀገር ውስጥም ያላቹ አባቶች :ምዕመናን | ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ

በፀሎት ሁላችንም ተግተን ወደ ፈጣሪያችን እንፀልይ በውጭም በሀገር ውስጥም ያላቹ አባቶች :ምዕመናን :አጠቃላይ የቤተክርስቲያን ልጆች የቤተክርስቲያን አንድነት የሚሰብክ ነገር እንድታስተላልፍ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ምክንያቱም አንዳንድ መልዕክቶች ይበልጥ ቤተክርስቲያን የሚከፋፍሉ አሉና ጥሩን ነገር ብቻ እንድታስተላልፍ ጥሪ እናቀርባለን ::

ብፁዕ አብነ አብርሃም

የቅዱስ ሲኖዶስ ጠቅላይ ስራ አስኪያጅ


@ortodoxtewahedo