Get Mystery Box with random crypto!

“ሰማዕታት የዚችን ዓለም ጣዕም በእውነት ናቁ፤ ደማቸውን ስለ እግዚአብሔር አፈሰሱ፤ ስለ መንግሥተ | ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ

“ሰማዕታት የዚችን ዓለም ጣዕም በእውነት ናቁ፤ ደማቸውን ስለ እግዚአብሔር አፈሰሱ፤ ስለ መንግሥተ ሰማያት መራራ ሞትን ታገሱ፡፡”

የኅሙስ ውዳሴ ማርያም

ወኢያረትዕ ቅድሜየ ዘይነብብ ዐመፃ
አመጻን የሚናገር በፊቴ አይጸናም

     መዝ 100:1

በትቢት እና በአመጽ የተሞላችሁ የዱድያኖስ ግብራ አበሮች ወደ ልባችሁ ተመለሱ እንቢ ካላችሁ ግን ብርቱዎችን ደካማ የሚያደርገው የእግዚአብሔርን ክንድ አትችሉትም።


ምዕመናን መረጃ ይደርሳቸውና ይነቁ ዘንድ ይሄን ሊንክ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ አድርሱ ቀላል የሚመስል ግን ብዙ ጥቅም አለው አድርጉት።

በዚ ግዜ ለዚያልሆንን መቼ ልንታዘዝ ነው። 

#share #share #share 

http://t.me/ortodoxtewahedo