Get Mystery Box with random crypto!

ዝማሬ ዳዊት ወ ማኅሌተ ያሬድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ortodoxmezmur21 — ዝማሬ ዳዊት ወ ማኅሌተ ያሬድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ortodoxmezmur21 — ዝማሬ ዳዊት ወ ማኅሌተ ያሬድ
የሰርጥ አድራሻ: @ortodoxmezmur21
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.22K
የሰርጥ መግለጫ

#በዚህቻናል ጥያቄና መልስ ውድድር ይካሄዳል:የተለያዩ ወቅቱን የጠበቁ ዝማሬዎች: ወረብ ትምህርት መጽሐፍት እንዲሁም ስነጽሁፍ ይቀርቡበታል።
👉ለአስተያየት ለመስጠት👇👇👇
💬 @Orthodoxmezmur21Bot
👉ቻናሉን👇
📢https://t.me/joinchat/VzqXlYDjagdf7Yly
ግሩፑን👇👇
👪 @Orthodoxs_question

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-05 08:11:40 ሱባዔና ሥርዓቱ
ቃለ እግዚአብሔር ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ Share ያድርጉ

ያለንበት ወቅት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ጾመ ፍልሰታን የሚጾሙበት ሱባዔ የሚገቡበት ወቅት ነው፡፡ ለዚህ ወቅት ምእመናን ዝግጅት እያደረጉ ነው፡፡ መልካም የሱባዔ ጊዜ ይሁንልን፡፡

ሱባዔ ምንድን ነው?

ሱባዔ በሰዋሰው ትርጉሙ ሰባት ማለት ነው፡፡ ሱባዔ በመንፈሳዊ አተረጓጎም አንድ ሰው ከዚህ ቀን እስከዚህ ቀን በጸሎት ከፈጣሪዬ እገናኛለሁ ብሎ የሚያቅደው መንፈሳዊ ዕቅድ ነው፡፡ ሰባት ቁጥር በእስራኤላውያን ዘንድ በሥራም በቃልም የሚገለጥ ፍጹም ቁጥር ነው፡፡ ለምሳሌ፡- ፈጣሬ ዓለማት እግዚአብሔር በሰባተኛው ቀን ሥነ ፍጥረትን ከመፍጠር ማረፉ፣ ለጸሎት የሚተጉ ምእመናን በቀን ለሰባት ጊዜ ማመስገናቸው የሰባት ቁጥርን ፍጹምነት ያመለክታል፡፡ ዘፍ.2፥2፤ መዝ.118፥64፡፡

ከዚህ አንጻር አንድ ሰው ለሰባት ቀናት ቢጾም አንድ ሱባዔ ጾመ ይባላል፡፡ ለዐሥራ አራት ቀን ቢጾም ሁለት ሱባዔ ጾመ እያለ እየጨመረ ይሄዳል፡፡

ሱባዔ መቼ ተጀመረ?

ሱባዔ የተጀመረው ከውድቀት በኋላ በመጀመሪያው ሰው በአዳም ነው፡፡ ቅዱሳን መላእክት አዳምን ጸሎት መጸለይን እንዳስተማሩት የመጽሐፍ ቅዱስ ሊቃውንት ይናገራሉ፡፡ መላእክት ለአዳም ጊዜያትን አስተምረውት ነበር፡፡ ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ፡፡ አዳም ጥፋቱን አምኖ ከባሕር ውስጥ ሱባዔ በመግባቱና በመጸለዩ እግዚአብሔር በማይታበል ቃሉ ከአምስት ቀን ተኩል በኋላ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንኀለሁ ሲል ቃልን ገብቶለታል /መጽሐፈ ቀሌምንጦስ አንቀጽ አራት/፡፡

#ይቀጥላል ....
በቀጣይ ሱባዔ ምንድን ነው ጥቅሙ?

ለእህት ወንድሞች ይማሩበት ዘንድ አጋሩ

@mahibertsadikan
@mahibertsadikan
@mahibertsadikan
1.5K views05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 11:12:55 እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ቂርቆስ እና እናቱ ኢየሉጣ
ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ ያስተማሩት ትምህርት



2.5K views08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 09:27:04
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ዘውትር ቅዳሜና እሁድወደ:
ዘብር ቅ/ገብርኤል
ኩክየለሽና ፃድቃኔ ማርያም
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት

ታላቅ የንግስ ጉዞ

።።።። ። ሐምሌ 19

ቁልቢ ቅ/ገብርኤል
ዘብር እና ሐዋሳ ቅ/ገብርኤል
አዘጋጅተናል ማሄድ ካሰቡ ይደውሉልን

0973171717
0924244424

ቁልቢ ቅ/ገብርኤል ዋጋ 1300
1.7K views06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 09:11:46
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ዘውትር ቅዳሜና እሁድወደ:
ዘብር ቅ/ገብርኤል
ኩክየለሽና ፃድቃኔ ማርያም
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት

ታላቅ የንግስ ጉዞ

።።።። ። ሐምሌ 19

ቁልቢ ቅ/ገብርኤል
ዘብር እና ሐዋሳ ቅ/ገብርኤል
አዘጋጅተናል ማሄድ ካሰቡ ይደውሉልን

0973171717
0924244424

ቁልቢ ቅ/ገብርኤል ዋጋ 1300
1.8K viewsedited  06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 22:01:39
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ዘውትር ቅዳሜና እሁድወደ:
ዘብር ቅ/ገብርኤል
ኩክየለሽና ፃድቃኔ ማርያም
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት

ታላቅ የንግስ ጉዞ

ሴነ 12 አጃና ቅ/ሚካኤል
ሴነ 30 ሸንኮራ ዮሐንስ
ሐምሌ 5 ምድረ ከብድ አቦ
ሐምሌ 19 ቁልቢ/ዘብር/ሐዋሳ ቅ/ገብርኤል
አዘጋጅተናል ማሄድ ካሰቡ ይደውሉልን

0973171717
0924244424

ቁልቢ ቅ/ገብርኤል ምዝገባ ጀምረናል ዋጋ 1200
711 views19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 06:26:28 #ማስታወቂያ
የዩቲዩብ ቻናል መግዛት ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው

#Watch_houre > 6000+
#View >280k+
#Subscriber >3400+
#Monetization on

ይህንን የዩቲዩብ ቻናል መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው +25198822340 ወይም @habmisget ማናገር ይችላል የማቴገዙ ጊዜችን አታጥፉ እውነተኛ ገዥ ብቻ አናግሩን
1.1K views03:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 20:13:25
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ዘውትር ቅዳሜና እሁድወደ:
ዘብር ቅ/ገብርኤል
ኩክየለሽና ፃድቃኔ ማርያም
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት

ታላቅ የንግስ ጉዞ

ሴነ 12 አጃና ቅ/ሚካኤል
ሴነ 30 ሸንኮራ ዮሐንስ
ሐምሌ 5 ምድረ ከብድ አቦ
ሐምሌ 19 ቁልቢ/ዘብር/ሐዋሳ ቅ/ገብርኤል
አዘጋጅተናል ማሄድ ካሰቡ ይደውሉልን

0973171717
0924244424

ቁልቢ ቅ/ገብርኤል ምዝገባ ጀምረናል ዋጋ 1200
676 views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 08:17:34
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ዘውትር ቅዳሜና እሁድወደ:
ዘብር ቅ/ገብርኤል
ኩክየለሽና ፃድቃኔ ማርያም
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት

ታላቅ የንግስ ጉዞ

ሴነ 12 አጃና ቅ/ሚካኤል
ሴነ 30 ሸንኮራ ዮሐንስ
ሐምሌ 5 ምድረ ከብድ አቦ
ሐምሌ 19 ቁልቢ/ዘብር/ሐዋሳ ቅ/ገብርኤል
አዘጋጅተናል ማሄድ ካሰቡ ይደውሉልን

0973171717
0924244424

ቁልቢ ቅ/ገብርኤል ምዝገባ ጀምረናል ዋጋ 1200
644 views05:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 08:43:38
3.6K views05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 20:06:18
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ዘውትር ቅዳሜና እሁድወደ:
ዘብር ቅ/ገብርኤል
ኩክየለሽና ፃድቃኔ ማርያም
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት

ታላቅ የንግስ ጉዞ

ሴነ 12 አጃና ቅ/ሚካኤል
ሴነ 30 ሸንኮራ ዮሐንስ
ሐምሌ 5 ምድረ ከብድ አቦ
ሐምሌ 19 ቁልቢ/ዘብር/ሐዋሳ ቅ/ገብርኤል
አዘጋጅተናል ማሄድ ካሰቡ ይደውሉልን

0973171717
0924244424

ቁልቢ ቅ/ገብርኤል ምዝገባ ጀምረናል ዋጋ 1200
943 views17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ